ከ3 ሰዓት በላይ በፈጀ ቀዶ ህክምና ከአንድ ታካሚ ሆድ 110 ብረታ ብረቶች ወጡ‼️
በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተደረገ የአንጀት ቀዶ ህክምና ከአንድ የ46 ዓመት ታካሚ ሆድ 110 ብረታ ብረቶች መውጣቱ ተገለፀ፡፡
በቀዶ ህክምናው እንደ ቁልፍ፣ ሚስማር እና ብሎን ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡
የአንጀት ቀዶ ህክምናው ከ3 ሰዓት በላይ የፈጀ እንደነበርም የሆስፒታሉ መረጃ ያመለክታል፡፡
@Esat_tv1@Esat_tv1