የጥገና ሥራ ለማከናወን ሲባል የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል‼️
እሁድ ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም በጎፋ የኃይል ማስተላለፊያ ጣቢያ ትራንስፎርመር ላይ የጥገና ሥራ ይከናወናል፡፡
ስለሆነም ከጠዋቱ 1፡00 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ፦
በቄራ፤ በጎፋ ካምፕ፤ በባቱ ኮንዶሚኒየም፤ በመካኒሳ አቦ ማዞሪያ፤ በጎፋ ኪዳነምሕረት፤ በመካኒሳ ኮንዶሚኒየም፤ በቄራ ኮንዶሚኒየም ፤ በጎፋ ማዞሪያ ኮንዶሚኒየም፤ በቻይና ሪል እስቴት እና በላፍቶ አካባቢ ኤሌክትሪክ ተቋርጦ የሚቆይ ይሆናል።
ሙሉ ኃይል የሚቋረጥባቸውን አካባቢዎች ዝርዝር በምስሉ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
@Esat_tv1