ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 15/2017 ድረስ የቃሊቲ ታራሚዎችን መጠየቅ አይቻልም‼️
ታራሚዎችን ወደ ሌላ ወህኒ ቤት ሊዛወሩ በመሆኑ የቃሊቲ ወህኒ ቤት እሥረኞች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሌላ እሥር ቤት እንደሚዛወሩ የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን አስታወቀ።
እስረኞቹን ገላን አካባቢ ወደ ተሰራው ማረሚያ ቤት የማዛወሩ ሥራ እስከ ታህሳስ 13/2017 እስኪጠናቀቅ ቤተሰብ ታራሚዎችን መጠየቅ እንደማይችልም አስታውቋል።
የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እስረኞቹ የሚዛወሩበትን ምክንያት እና የቤተብ ጥየቃ የሚመለስበትንም ቀን ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።
ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 14/2017 ጀምሮ መደበኛው አገልግሎት እንደሚቀጥል እና ቤተሰብ እስረኞቹን መጠየቅ እንደሚችልም ኮሚሽኑ አስታውቋል።
@Esat_tv1