ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ እየተደረገ ባለው ገቢ ማሰባሰብያ በ4 ቀናት 200 ሚሊዮን ብር ደረሰ‼️
ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ የገቢ ማሰባሰቢያ እየተካሄደ በሚገኘው መርሀ ግብር ላይ በ4 ቀናት ብቻ 200,000,000 (ሁለት መቶ ሚሊዮን) ብር መሰብሰብ ተችሏል።
በዚህ የበጎ ዓላማ፣ በጎፈንድ ሚ 341 ሺ 538 ዶላር እንዲሁም በካሻኘ እና ዜል ደግሞ 528 ሺ ዶላር ገቢ ሆኗል። ይኸን ድጋፍ በመላው ዓለም የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን እየተረባረቡ ይገኛሉ።
መርሀ ግብሩን ሰይፉ ኦን ኢቢኤስ በማህበራዊ ሚዲያ በቀጥታ ስርጭት ለተመካቾች እየደረሰ ሲሆን፣ ከተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት የመጡ መምህራን፣ የኪነ ጥበብ ሰዎች እና የሚዲያ ባለሞያዎች መድረኩን በማድመቅ ለጋሾችን በማበረታታት ላይ ናቸው።
አሁንም በዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ "ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" የምትሉ ወገኖች ድጋፋችሁን እንድትቀጥሉ አዘጋጆቹ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
@Esat_tv1