Репост из: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
እንኳንም ደስ አለህ
አንት የተዉሂድ ጀግና
___
እንኳንም ደስ አለህ ዉዱ ኡስታዛችን
እኛን ቢከፋንም ስትርቅ ከአይናችን
እጂጉን ይለያል እኛ ስንወድህ
በጣም ያጠግበናል ፊትህን ስናይህ
ጦሳንም ጨክነህ እንደት ፈረድክባት
የጀግኖቹ መዉጫ ፋብረካዋ እኮናት
መጀኒቅን ታጥቆ የቆመ ለሱና
ድኑን ለመጠበቅ ለመንሀጁ ጤና
መሣርያ ለማደስ ሄደ ከነጅድዮች
በአይኑ ሊያቸዉነዉ የድኑን አንበሶች
እስኪ ትንሽ እረፍ ከዋርካዉ ጥላስር
አይኗንም እያሸች አዚር ትቀባዥር
ከጎመን ጥላስር ምችየመታ ሁላ
በቁጭት ይሙቱ አይናቸዉም ይቅላ
የነጅድዮችን ማር በደንብ ሰልቅጠዉ
የሀሚ ተብየው የዝንቧ ትዉኪያ ነዉ
👉አቡ ናሙስ አህመድ
ከጊምባ
https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq
አንት የተዉሂድ ጀግና
___
እንኳንም ደስ አለህ ዉዱ ኡስታዛችን
እኛን ቢከፋንም ስትርቅ ከአይናችን
እጂጉን ይለያል እኛ ስንወድህ
በጣም ያጠግበናል ፊትህን ስናይህ
ጦሳንም ጨክነህ እንደት ፈረድክባት
የጀግኖቹ መዉጫ ፋብረካዋ እኮናት
መጀኒቅን ታጥቆ የቆመ ለሱና
ድኑን ለመጠበቅ ለመንሀጁ ጤና
መሣርያ ለማደስ ሄደ ከነጅድዮች
በአይኑ ሊያቸዉነዉ የድኑን አንበሶች
እስኪ ትንሽ እረፍ ከዋርካዉ ጥላስር
አይኗንም እያሸች አዚር ትቀባዥር
ከጎመን ጥላስር ምችየመታ ሁላ
በቁጭት ይሙቱ አይናቸዉም ይቅላ
የነጅድዮችን ማር በደንብ ሰልቅጠዉ
የሀሚ ተብየው የዝንቧ ትዉኪያ ነዉ
👉አቡ ናሙስ አህመድ
ከጊምባ
https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq