👇በቃ ጮሌሁኝ
👉በቃ ጮሌሁኝ መታለል ይቅርብሽ
በጃሂል ንግግር አይሰበር ልብሽ
👉ኣረ ባልስ ቤሆን ጃሂል ምሊሆንሽ
አቂዳውን ሳይዝ በምኑሊመራሽ
👉አችን ባደባባይ ጫረታ ሊያወጣሽ
አይሆንሽም እህት በቃ እኔነገርኩሽ
👉ማንነቱን ሳታቂ ጆይን አትበይ ዘለሽ
ስለሱ ሳታቂ ሁኔታው ሳይገባሽ
👉ተወድሁ ንቂ ምክሬን ተሰማሽ
ጃሂል ሰው መሀይም ወሬ ሲጀምርሽ
👉ዳውሎድ አድርጎ ሀይ ወደዋ ሲልሽ
ዝጊው እህቴዋ መልስም እዳመልሽ
👉ፋይል አደለሽም አች ሠውእኮነሽ
ልክ እዳአውዶ ዳውሎድ አድርጎሽ
👉ተቴሌግራም ላይ ሰች አድርጎ አውርዶሽ
ልክ እደአውድ እደ ኢሜጅ ቆጥሮሽ
👉ወደድኩኝ አበድኩኝ ሲል አችም እውነት
መስሎሽ እደት ታምኝዋለሽ ተጠቀቂ
👉እህቴ ንቃት ያስፈልጋል ከቶም በኛ ዘመን
ዘራፉው በርክቷል ወደድኩሽ ይልና
👉ይበዘብዝሻል ገንዘብሽ ጭጭ ስል
ደህናሁኝ ይልሻል ፍቅሩ ታች ሳይሆን
🤌ተገዘቡ ሁኗል አችም እሰቢ እህት አቅል
ተሰቶሻል የምታስቤበት መልካሙን ተመጥፍ
🤌 የምትለይበት ጉዳትና ጥቅሙን ደሞ እምታይበት አቅል ተሰቶሻል በይ አስተትኒበት
🤌ባል የሚሆንሽን ቁመሽ እሰቢበት እስቲ
በአቅሜልክ ልጠቁምሽ የእህትነቴን
🤌ተውስጤ ልገርሽ ትክክለኛባል ወድም የሚሆንሽ ሠለፍያ እህቴ ማንደሁ ልገርሽ
🤌ሠለፍዩ ወጣት በውቀት የታጠቀው
የአኼራው ነገር ሁሌ የሚያሳስበው
🤌ከቢድአ ከሽርክ ወጀልን የራቀው
በተውሂድ በሱና ደሞ የተዋበው
🤌የሚስት ሀቅንም ጠቅቆ የሚያቀው
ዘውጅየ በማለት የሚያቆላምጠው
🤌በይ ባል የሚሆንሽ ኡኽቲዬ ይሄነው
ባይሆን ይሄን ያልኩት ለሠለፍያ እህቴ ነው
👉ማሀይሚቱማ ምርጫዋ ጃሂል ነው
ምሀይም ሠውማ ሁሌም ያው ጃሂል ነው
👉ሠለፍይ ወድም ጀግናን ሥታገኘው
ታሳልፈው አለች በማለት ፋራነው
👉የዘመኑ ኑሮ ምንም ያልገባው ነው
ብላትሞኛለች በምን ሊመራኝነው
👉እደ አቂዳን የሚክል ሀቅን ተሸክሞ
ብለሽ ትያለሽወይ በምን ሊያሳድረኝ
👉ገዘብ የለው ንብረት በምኑ ሊመራኝ
ለትዳር አይሆንም ይሄኳ ይይቅርብኝ
👉በይ አትታለይ ሱንዩ ሀብታምነው
አቂዳን የያዘ ድኑን አሳቢነው
👉የሚስትን ሀቅ ደግሞ እጅግ የሚያውቅነው ታዋት ግን ወድሜ
👉ለርኩስ ማር አይጥመው ላህያ
ቢሰጧት ማርን ብይ ብለው ቢሰጧት
👉አበላም ትታው ነው እሚኬደው
እሷየሚያቀናት ወደቆሻሻው ነው
👉የዝችም ምሳሌ ልክ እደዝችው ነው
የሱናውን ጀግና ተወት ስታደርገው
👉ሠለፍዩን ትታ ጃሂሉን ስመርጠው
የዝች ምሳሌዋ እዳህያይቱ ነው
👉ሠለፍዮን ሳይሆን ባይሆን ጃሂሏን ነው
ለጥቅም ለገዘብ የምታድረውነው
👉ዳሌዋን ለጥጣ የምኬደውን ነው
ሠለፍይቱማ የሡናይቱ ጀግና የምትከተለው
👉ኪታብና ሡና የምትራመደው በሠለፍ
ጎዳና ጃሂል አይጠጋት መች ፊት ትሠጥና
👉ለመጣላት ሁሉ መቸ ትሥቅና ትመልሠዋለች አሆነኝም ብላ
👉እሷኮ አፈልግም ተሱንዩ ሌላ ከዛ
ባይተዋሪ ሠለፍዩ ሌላ ምንም አፈልግም
👉የሆነን ወልዋላ አውቃለይ ሱንዮ
በጣም ተረድታለች ጃሂል ባል አይሆንም
👉ይሄንን አውቃለች የመጣ ቢመጣ መች
ትሠማው አለች ሄድ ቢጤህን ፈልግ ብላ ትለዋለች
👉ሠለፍያ እህቴ እወቋት ይችነች
ሠለፍይ እህቴ እወቋት ይችነች
✍ H ✍ ነኝ የሰለፍዮች ወዳጅ
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0
👉በቃ ጮሌሁኝ መታለል ይቅርብሽ
በጃሂል ንግግር አይሰበር ልብሽ
👉ኣረ ባልስ ቤሆን ጃሂል ምሊሆንሽ
አቂዳውን ሳይዝ በምኑሊመራሽ
👉አችን ባደባባይ ጫረታ ሊያወጣሽ
አይሆንሽም እህት በቃ እኔነገርኩሽ
👉ማንነቱን ሳታቂ ጆይን አትበይ ዘለሽ
ስለሱ ሳታቂ ሁኔታው ሳይገባሽ
👉ተወድሁ ንቂ ምክሬን ተሰማሽ
ጃሂል ሰው መሀይም ወሬ ሲጀምርሽ
👉ዳውሎድ አድርጎ ሀይ ወደዋ ሲልሽ
ዝጊው እህቴዋ መልስም እዳመልሽ
👉ፋይል አደለሽም አች ሠውእኮነሽ
ልክ እዳአውዶ ዳውሎድ አድርጎሽ
👉ተቴሌግራም ላይ ሰች አድርጎ አውርዶሽ
ልክ እደአውድ እደ ኢሜጅ ቆጥሮሽ
👉ወደድኩኝ አበድኩኝ ሲል አችም እውነት
መስሎሽ እደት ታምኝዋለሽ ተጠቀቂ
👉እህቴ ንቃት ያስፈልጋል ከቶም በኛ ዘመን
ዘራፉው በርክቷል ወደድኩሽ ይልና
👉ይበዘብዝሻል ገንዘብሽ ጭጭ ስል
ደህናሁኝ ይልሻል ፍቅሩ ታች ሳይሆን
🤌ተገዘቡ ሁኗል አችም እሰቢ እህት አቅል
ተሰቶሻል የምታስቤበት መልካሙን ተመጥፍ
🤌 የምትለይበት ጉዳትና ጥቅሙን ደሞ እምታይበት አቅል ተሰቶሻል በይ አስተትኒበት
🤌ባል የሚሆንሽን ቁመሽ እሰቢበት እስቲ
በአቅሜልክ ልጠቁምሽ የእህትነቴን
🤌ተውስጤ ልገርሽ ትክክለኛባል ወድም የሚሆንሽ ሠለፍያ እህቴ ማንደሁ ልገርሽ
🤌ሠለፍዩ ወጣት በውቀት የታጠቀው
የአኼራው ነገር ሁሌ የሚያሳስበው
🤌ከቢድአ ከሽርክ ወጀልን የራቀው
በተውሂድ በሱና ደሞ የተዋበው
🤌የሚስት ሀቅንም ጠቅቆ የሚያቀው
ዘውጅየ በማለት የሚያቆላምጠው
🤌በይ ባል የሚሆንሽ ኡኽቲዬ ይሄነው
ባይሆን ይሄን ያልኩት ለሠለፍያ እህቴ ነው
👉ማሀይሚቱማ ምርጫዋ ጃሂል ነው
ምሀይም ሠውማ ሁሌም ያው ጃሂል ነው
👉ሠለፍይ ወድም ጀግናን ሥታገኘው
ታሳልፈው አለች በማለት ፋራነው
👉የዘመኑ ኑሮ ምንም ያልገባው ነው
ብላትሞኛለች በምን ሊመራኝነው
👉እደ አቂዳን የሚክል ሀቅን ተሸክሞ
ብለሽ ትያለሽወይ በምን ሊያሳድረኝ
👉ገዘብ የለው ንብረት በምኑ ሊመራኝ
ለትዳር አይሆንም ይሄኳ ይይቅርብኝ
👉በይ አትታለይ ሱንዩ ሀብታምነው
አቂዳን የያዘ ድኑን አሳቢነው
👉የሚስትን ሀቅ ደግሞ እጅግ የሚያውቅነው ታዋት ግን ወድሜ
👉ለርኩስ ማር አይጥመው ላህያ
ቢሰጧት ማርን ብይ ብለው ቢሰጧት
👉አበላም ትታው ነው እሚኬደው
እሷየሚያቀናት ወደቆሻሻው ነው
👉የዝችም ምሳሌ ልክ እደዝችው ነው
የሱናውን ጀግና ተወት ስታደርገው
👉ሠለፍዩን ትታ ጃሂሉን ስመርጠው
የዝች ምሳሌዋ እዳህያይቱ ነው
👉ሠለፍዮን ሳይሆን ባይሆን ጃሂሏን ነው
ለጥቅም ለገዘብ የምታድረውነው
👉ዳሌዋን ለጥጣ የምኬደውን ነው
ሠለፍይቱማ የሡናይቱ ጀግና የምትከተለው
👉ኪታብና ሡና የምትራመደው በሠለፍ
ጎዳና ጃሂል አይጠጋት መች ፊት ትሠጥና
👉ለመጣላት ሁሉ መቸ ትሥቅና ትመልሠዋለች አሆነኝም ብላ
👉እሷኮ አፈልግም ተሱንዩ ሌላ ከዛ
ባይተዋሪ ሠለፍዩ ሌላ ምንም አፈልግም
👉የሆነን ወልዋላ አውቃለይ ሱንዮ
በጣም ተረድታለች ጃሂል ባል አይሆንም
👉ይሄንን አውቃለች የመጣ ቢመጣ መች
ትሠማው አለች ሄድ ቢጤህን ፈልግ ብላ ትለዋለች
👉ሠለፍያ እህቴ እወቋት ይችነች
ሠለፍይ እህቴ እወቋት ይችነች
✍ H ✍ ነኝ የሰለፍዮች ወዳጅ
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0