🌸 ማግባትህ ካልቀረ ሰለፍይዋን አግባ💎
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➧ እውነተኛ ሰለፍይ የሆነችን ሴት ያገባ ወንድ ምንኛ ታደለ💎
♻️ስማማ ወንድሜ
➧ሽቶህ የፈረንሳይ ቢሆን
➧ጫማህ ከጣሊያን ቢገዛ
➧ሰአትህ የስዊዘርላንድ ቢሆን
➧መኪናህ ከጀርመን ቢመጣ
➧ሚስትህ ሰለፍይና ጣሊበል ኢልም ካልሆነች የህይወትን ደስታና ጣእም ሙሉውን አታገኝም።
▫ ለዛም ነው አንዳንዶቹ "ሰለፍይ የሆነችን ሚስት ያላገባ ወንድ ሁሌም ላጤ ነው" የሚሉት።
▫ ሰለፍይዋን በማግባትህ ከምታገኛቸው ጥቅሞች ውስጥ በትንሹ:-〰〰〰〰〰〰〰
◾️በዲንህ እንድትበረታ፣ ለአሔራህ እንድትለፋና በሱና ላይ እንድትጠናከር ታግዝሀለች።
◾️ሁሉ ነገሯ ያንተ ብቻ ነው። ካንተ ውጪ ማንም አይጨብጣትም፣ አያያትም፣ አይነካትም።
◾️የተለያዩ ቁሳ ቁሶችና ያላስፈላጊ ወጪ በመጠየቅ ብርህት አታባክንም።
◾️አጉል መዝናኛ፣ ትርፍ የሌለወወ ሽርሽርና ቅጥ ያጣ ደስታ በሚል ጊዜህን አትገልብህም።
◾️የትም ብትሄድና ከሷ ብትርቅ በልጆችህ፣ በገንዘብህና በፍራሽህ ጉዳይ ላይ ምንም ስጋት አይገባህም።
◾️ህመምህ ህመሟ፣ ጭንቅህ ጭንቋ፣ ስቃይህ ስቃይዋ፣ ደስታህ ደስታዋ አድርጋ ስለምታስብ ሁሌም ትሳሳልሀለች።
◾️ለልብህ መርጊያ፣ ለአይንህ ማረፊያ እንዲሁም ለቀልብህ ደስታ ትሆነሀለች።
🌸 ይህች ናት ሰለፍይዋ እወቃት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▫የሰለፍይ ሴት እጅግ ብዙ መገለጫና ባህርይ ቢኖራትም ከነዚህ ውስጥ በመጠኑ ልጠቁምህ
➲የማትጠራጠር ሁሌም በእርግጠኝነት የተሞላች
➲ሀሜት አታውቅም ምላሷን ጠባቂ ናት
➲ቶሎ አትናደድም ነገራቶችን በርጋት ምትቃኝ ናት
➲ትርፍና የማይጠቅም ከሆነ ነገር ሁሉ ትርቃለች
➲አዛኝ ናት ጭካኔን አታውቅም
➲ሩህሩህ ናት ደንዳና አይደለችም
➲ለእውቀት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች መሀይምነትን ትጠላለች
➲ባወቀችው ነገር ትሰራለች ሰዎችም በአደቡ ትመክራለች
➲ስነምግባሯ ያማረ ነው ጋጠወጥ አይደለችም
➲ጥቡቅ ናት የፈለገ ሁሉ አያገኛትም
➲ርካሽ ቦታ አትገኝም ክብሯን ትጠብቃለች
➲ባላት የምትብቃቃ ናት ሌሎችን አሻግራ አትመለከትም
➲ለዱንያ ብዙም አትጨነቅ በጌታዋ የምትተማመን ነች
➲እራሷን ጠባቂ ናት አትዝረከረክም
➲ንግግር አታበዛም ቁጥብ ናት
➲እውነተኛ ናት ውሸትን አትወድም
➲ጌታዋን ታወሳለች ዝንጉ አይደለችም
➲ዙረት አታበዛም በቤቷ ረጊ ናት
➲ለማንም አትገላለጥም ለባሏ ካልሆነ በቀር
➲ባሏን አክባሪ ናት አታዋርደውም
➲ሚስጥሩን ጠባቂ ናት ለማንም አሳልፋ አትሰጥም
➲የተረጋጋች ናት ቸኳላ አይደለችም
➲ጊዜዋ በኢባዳ እንጂ በወሬ በፊልም በድራማ አትገልም
➲ሰዎች ይናፍቋታል እንጂ መቸም አይሰለቿትም
➲በውይይት የምታምን እንጂ ግትር አይደለችም
➲ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አይደለችም
➲ሽርክ ቢድአና ኹራፋትን በጭራሽ አትቀርብም
➲በኒቃቧ ተሸፋኝ ናት ሰውን አትፈትንም
➲የአላህን ውሳኔ ወዳ ሶብር ታደርጋለች እንጂ አትበሳጭም
➲የባሏን ትእዛዝ ታከብራለች በፍፁም አታምፀውም
➲ለሰዎች መልካምን እንጂ መጥፎ አትመኝም
➲ለሌሎች ዱአ ታደርጋለች እንጂ አትመቀኝም
➲በተራ ምክንያት ትዳሯን ገደል አትከትም
➲ይቅር ባይና ሆደ ሰፊ ናት ቂም አትይዝም
➲አርቆ አሳቢ ናት ስሜታዊና ቅፅበታዊ አይደለችም
➲መነጫነጭ፣ መነታረክ፣ መኮሳተር፣ መከራከር አቶድም
➲በዲኗ ጉዳይ ከማንምና በምንም አትደራደርም
▫ለወንድ ብላ ሀይማኖቷን አትቀይርም
▫ለዱንያ ብላ ሱናዋን አትሸጥም
▫ለትዳር ብላ ከመንሀጇ አትንሸራተትም
▫ለስሜቷ ስትል ዲኗን አታሰድብም
▫ለጥቅማ ጥቅም ስትል ክብሯን አሳልፋ አትሰጥም
➧ ይህች ናት አግባ የምልህ
➧ልብ በል📝
➧ትዳር ከተስተካከለ እዚህ ምድር ላይ ካሉ ኒእማዎችና ፀጋዎች ውስጥ አንዱና ዋና ከሚባሉት የሚመደብ ሲሆን በተቃራኒው ከሆነ ደሞ ህይወትህ ምስቅልቅሉ የሚያወጣና ደስታን የሚነሳ ስለሆነ ከማግባትህ በፊት ማን ማግባት እንዳለብህ ቆም ብለህ አስብ።
➧አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል።
【ٱلْخَبِيثَٰتُ لِلْخَبِيثِينَ】
💎መጥፎ ሴቶች ለመጥፎ ወንዶች የተገቡ ናቸው።
【وَٱلْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَٰتِ】
💎መጥፎ ወንዶች ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡
【وَٱلطَّيِّبَٰتُ لِلطَّيِّبِينَ】
💎ጥሩዎቹ ሴቶች ለጥሩዎቹ ወንዶች የተገቡ ናቸው።
【 وَٱلطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَٰتِ】
💎ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡
📚ሱረቱ ኑር (26)
➧ ለዚህም ነው በተጨማሪ ውዱ ነብያችን እንዲህ ያሉት፦
【"فاظفر بذات الدين تربت يداك"】
የዲን ባለ ቤቷን ምረጥ።
👇👇[ተቀላቀሉ] ▣ تابعونا👇👇
https://t.me/+UqSSYGuveRU4MGM8
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➧ እውነተኛ ሰለፍይ የሆነችን ሴት ያገባ ወንድ ምንኛ ታደለ💎
♻️ስማማ ወንድሜ
➧ሽቶህ የፈረንሳይ ቢሆን
➧ጫማህ ከጣሊያን ቢገዛ
➧ሰአትህ የስዊዘርላንድ ቢሆን
➧መኪናህ ከጀርመን ቢመጣ
➧ሚስትህ ሰለፍይና ጣሊበል ኢልም ካልሆነች የህይወትን ደስታና ጣእም ሙሉውን አታገኝም።
▫ ለዛም ነው አንዳንዶቹ "ሰለፍይ የሆነችን ሚስት ያላገባ ወንድ ሁሌም ላጤ ነው" የሚሉት።
▫ ሰለፍይዋን በማግባትህ ከምታገኛቸው ጥቅሞች ውስጥ በትንሹ:-〰〰〰〰〰〰〰
◾️በዲንህ እንድትበረታ፣ ለአሔራህ እንድትለፋና በሱና ላይ እንድትጠናከር ታግዝሀለች።
◾️ሁሉ ነገሯ ያንተ ብቻ ነው። ካንተ ውጪ ማንም አይጨብጣትም፣ አያያትም፣ አይነካትም።
◾️የተለያዩ ቁሳ ቁሶችና ያላስፈላጊ ወጪ በመጠየቅ ብርህት አታባክንም።
◾️አጉል መዝናኛ፣ ትርፍ የሌለወወ ሽርሽርና ቅጥ ያጣ ደስታ በሚል ጊዜህን አትገልብህም።
◾️የትም ብትሄድና ከሷ ብትርቅ በልጆችህ፣ በገንዘብህና በፍራሽህ ጉዳይ ላይ ምንም ስጋት አይገባህም።
◾️ህመምህ ህመሟ፣ ጭንቅህ ጭንቋ፣ ስቃይህ ስቃይዋ፣ ደስታህ ደስታዋ አድርጋ ስለምታስብ ሁሌም ትሳሳልሀለች።
◾️ለልብህ መርጊያ፣ ለአይንህ ማረፊያ እንዲሁም ለቀልብህ ደስታ ትሆነሀለች።
🌸 ይህች ናት ሰለፍይዋ እወቃት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▫የሰለፍይ ሴት እጅግ ብዙ መገለጫና ባህርይ ቢኖራትም ከነዚህ ውስጥ በመጠኑ ልጠቁምህ
➲የማትጠራጠር ሁሌም በእርግጠኝነት የተሞላች
➲ሀሜት አታውቅም ምላሷን ጠባቂ ናት
➲ቶሎ አትናደድም ነገራቶችን በርጋት ምትቃኝ ናት
➲ትርፍና የማይጠቅም ከሆነ ነገር ሁሉ ትርቃለች
➲አዛኝ ናት ጭካኔን አታውቅም
➲ሩህሩህ ናት ደንዳና አይደለችም
➲ለእውቀት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች መሀይምነትን ትጠላለች
➲ባወቀችው ነገር ትሰራለች ሰዎችም በአደቡ ትመክራለች
➲ስነምግባሯ ያማረ ነው ጋጠወጥ አይደለችም
➲ጥቡቅ ናት የፈለገ ሁሉ አያገኛትም
➲ርካሽ ቦታ አትገኝም ክብሯን ትጠብቃለች
➲ባላት የምትብቃቃ ናት ሌሎችን አሻግራ አትመለከትም
➲ለዱንያ ብዙም አትጨነቅ በጌታዋ የምትተማመን ነች
➲እራሷን ጠባቂ ናት አትዝረከረክም
➲ንግግር አታበዛም ቁጥብ ናት
➲እውነተኛ ናት ውሸትን አትወድም
➲ጌታዋን ታወሳለች ዝንጉ አይደለችም
➲ዙረት አታበዛም በቤቷ ረጊ ናት
➲ለማንም አትገላለጥም ለባሏ ካልሆነ በቀር
➲ባሏን አክባሪ ናት አታዋርደውም
➲ሚስጥሩን ጠባቂ ናት ለማንም አሳልፋ አትሰጥም
➲የተረጋጋች ናት ቸኳላ አይደለችም
➲ጊዜዋ በኢባዳ እንጂ በወሬ በፊልም በድራማ አትገልም
➲ሰዎች ይናፍቋታል እንጂ መቸም አይሰለቿትም
➲በውይይት የምታምን እንጂ ግትር አይደለችም
➲ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አይደለችም
➲ሽርክ ቢድአና ኹራፋትን በጭራሽ አትቀርብም
➲በኒቃቧ ተሸፋኝ ናት ሰውን አትፈትንም
➲የአላህን ውሳኔ ወዳ ሶብር ታደርጋለች እንጂ አትበሳጭም
➲የባሏን ትእዛዝ ታከብራለች በፍፁም አታምፀውም
➲ለሰዎች መልካምን እንጂ መጥፎ አትመኝም
➲ለሌሎች ዱአ ታደርጋለች እንጂ አትመቀኝም
➲በተራ ምክንያት ትዳሯን ገደል አትከትም
➲ይቅር ባይና ሆደ ሰፊ ናት ቂም አትይዝም
➲አርቆ አሳቢ ናት ስሜታዊና ቅፅበታዊ አይደለችም
➲መነጫነጭ፣ መነታረክ፣ መኮሳተር፣ መከራከር አቶድም
➲በዲኗ ጉዳይ ከማንምና በምንም አትደራደርም
▫ለወንድ ብላ ሀይማኖቷን አትቀይርም
▫ለዱንያ ብላ ሱናዋን አትሸጥም
▫ለትዳር ብላ ከመንሀጇ አትንሸራተትም
▫ለስሜቷ ስትል ዲኗን አታሰድብም
▫ለጥቅማ ጥቅም ስትል ክብሯን አሳልፋ አትሰጥም
➧ ይህች ናት አግባ የምልህ
➧ልብ በል📝
➧ትዳር ከተስተካከለ እዚህ ምድር ላይ ካሉ ኒእማዎችና ፀጋዎች ውስጥ አንዱና ዋና ከሚባሉት የሚመደብ ሲሆን በተቃራኒው ከሆነ ደሞ ህይወትህ ምስቅልቅሉ የሚያወጣና ደስታን የሚነሳ ስለሆነ ከማግባትህ በፊት ማን ማግባት እንዳለብህ ቆም ብለህ አስብ።
➧አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል።
【ٱلْخَبِيثَٰتُ لِلْخَبِيثِينَ】
💎መጥፎ ሴቶች ለመጥፎ ወንዶች የተገቡ ናቸው።
【وَٱلْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَٰتِ】
💎መጥፎ ወንዶች ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡
【وَٱلطَّيِّبَٰتُ لِلطَّيِّبِينَ】
💎ጥሩዎቹ ሴቶች ለጥሩዎቹ ወንዶች የተገቡ ናቸው።
【 وَٱلطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَٰتِ】
💎ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡
📚ሱረቱ ኑር (26)
➧ ለዚህም ነው በተጨማሪ ውዱ ነብያችን እንዲህ ያሉት፦
【"فاظفر بذات الدين تربت يداك"】
የዲን ባለ ቤቷን ምረጥ።
👇👇[ተቀላቀሉ] ▣ تابعونا👇👇
https://t.me/+UqSSYGuveRU4MGM8