Репост из: የአቡ ኒብራስ ፍሬዎች ከወሎ ማሻ ቅድሚያ ለተውሂድ
አባቴ
ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ
ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኑረህ
ሁሌ ተንግግር የሚቀድምህ ተግባር
ለኛ ስትል ተጋፍጠህ በግንባር አባ
ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለው ባር ባር
አሁን እኮነው አሁን ተጉዞ እደገባሁ
ስራየን ደምድሜ እቅልፍ ወስዶኝ ሳለ
አልጋው ተጋድሜ አባቴን አየሁት ተኝቸ
በህልሜ እና ልቤ ማለምጅ መፍታት ይከብደዋል
እስቲ ጠይቁልኝ በህልሙ ወርቅ ያየ ምን
ያጋጥመዋል የኔ ወርቅ ነባየ የነፃነት ቅድል
አተን እያሰብኩኝ ልስራ ብዙገደል አተነህ
የኔ አለም አተነህ የኔ ድል አባየ
ግን የህልሙ ፍች ምድነው?
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0
ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ
ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኑረህ
ሁሌ ተንግግር የሚቀድምህ ተግባር
ለኛ ስትል ተጋፍጠህ በግንባር አባ
ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለው ባር ባር
አሁን እኮነው አሁን ተጉዞ እደገባሁ
ስራየን ደምድሜ እቅልፍ ወስዶኝ ሳለ
አልጋው ተጋድሜ አባቴን አየሁት ተኝቸ
በህልሜ እና ልቤ ማለምጅ መፍታት ይከብደዋል
እስቲ ጠይቁልኝ በህልሙ ወርቅ ያየ ምን
ያጋጥመዋል የኔ ወርቅ ነባየ የነፃነት ቅድል
አተን እያሰብኩኝ ልስራ ብዙገደል አተነህ
የኔ አለም አተነህ የኔ ድል አባየ
ግን የህልሙ ፍች ምድነው?
⭕️https://t.me/+HuMArFlq2yY4ZDU0