አስደሳች ዜና
'🔺'''ለደሴና አካባቢዋ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ ""
🔻''''በቀጣዩ እሁድ ጧት በ25 / 05/17E, C
ከጧቱ 2:00 ጀምሮ በዓይነቱ ልዩ የሆነ
በተወዳጅ ዑስታዝ አቡ ረያን መሀመድ የሚመራ ፕሮግራም ነዉ ::
የፕሮግራም ዓይነት
🔺''' የህፃናቶች የሂፍዝ ዉድድር
🔺'''የሀድስ ዉድድር
🔺 ""የዳዕዋ ፕሮግራም እንድሁም
የህፃናትና የወላጆች መልካም ግንኙነት የሚካሄድበት እና ሌሎችና አጓጊና ልዩ ዝግጅት ስለሚካሄድ በዕለቱ በተጠቀሰዉ ስዓት ቀድመዉ እንድገኙ በክብር ጠረተነወታል ❗️
ቦታችን ሪል እስቴት. መስጅደል አቅሷ ነዉ::
የደሴ ሰለፍዮች የቂርዓትና የሂፍዝ ማዕከል ❗️
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇. 👇👇
👉'''https://t.me/AbuNamuse
👉'''https://t.me/AbuNamuse
'🔺'''ለደሴና አካባቢዋ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ ""
🔻''''በቀጣዩ እሁድ ጧት በ25 / 05/17E, C
ከጧቱ 2:00 ጀምሮ በዓይነቱ ልዩ የሆነ
በተወዳጅ ዑስታዝ አቡ ረያን መሀመድ የሚመራ ፕሮግራም ነዉ ::
የፕሮግራም ዓይነት
🔺''' የህፃናቶች የሂፍዝ ዉድድር
🔺'''የሀድስ ዉድድር
🔺 ""የዳዕዋ ፕሮግራም እንድሁም
የህፃናትና የወላጆች መልካም ግንኙነት የሚካሄድበት እና ሌሎችና አጓጊና ልዩ ዝግጅት ስለሚካሄድ በዕለቱ በተጠቀሰዉ ስዓት ቀድመዉ እንድገኙ በክብር ጠረተነወታል ❗️
ቦታችን ሪል እስቴት. መስጅደል አቅሷ ነዉ::
የደሴ ሰለፍዮች የቂርዓትና የሂፍዝ ማዕከል ❗️
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇. 👇👇
👉'''https://t.me/AbuNamuse
👉'''https://t.me/AbuNamuse