Репост из: የአቡናሙስ ፍሬወች ከወሎ ማሻ
ለፈገግታ
አንድ ገጠሬ ብር የያዘች ቦርሳ ሰርቆ ሊሰግድ መስጂድ ገባ ስሙም ሙሳ ይባል ነበር ኢማሙ ሲያሰግድ ይህን አንቀፅ ቀራ።
«وماتلك بيمينك ياموسى»
«ሙሳ ሆይ! ይቺ በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናት»
👉 ገጠሬውም በጌታየ ይሁንብኝ አንተ ሰውየ ጠንቋይ ነህ ብሎ ቦርሳውን ወርውሮ ሮጠ‼️
[ﺍﻟﺒﺼﺎﺋﺮ ﻭﺍﻟﺬﺧﺎﺋﺮ ﻷﺑﻲ ﺣﻴﺎﻥ 161]
https://t.me/+emO0ZkeIiMczMjY8