📜 አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱ ሏሂ ወበረካትሁ
📌 ለሮመዷናችን ጥቆማ‼
🔮 የቁርዓን አቀራር እና አከታተም ስልት
📮 ውድ የተከበራችሁ እንቁ እና ክቡራን ቻናል ተከታታይ ቤተሰብ የሆናችሁ
ሰለፍይ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ሆይ
📍ዘንድሮ ለሮመዷን ቁርዓን መቅራት ይፈልጋሉ⁉️
እንዲሁም እንዴት በዚህ የሮመዷን ወር እንደሚያከትሙ ግራ ገብቶዎታል⁉️
ስንት ጊዜ ቁርዓን ለማክተም አቅደዋል⁉️
👉 እንግዲያውን ከዚህ በታች ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ለእርስዎ በቀላል መንገድ ለማክተም የሚረዳዎ በየቀኑ በየሶላት አውቃቱ የምትቀሩበትን ፕሮግራም ለማስቀመጥ እሞክራለው‼
👉 ቁርዓን በማኽተም ዙሪያ ከስር ያለቺውን የቂርዐት ኘሮግራም ብትጠቀሙ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፡፡
👉 ግን አደራ ሞራላችንን ገለን ትንሹን እንዳንመርጥ፡፡
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
① አንድ ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 4 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 20 ገፅ (1 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
② ሁለት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 8 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 40 ገፅ (2 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
③ ሶስት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚12 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 60 ገፅ (3 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
④ አራት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ሱብሂ 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️ዝሁር 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️አሱር 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️መጝሪብ 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️ዒሻእ 📚 16 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 80 ገፅ (4 ጁዝ) መቅራት
⑤ አምስት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 20 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 100 ገፅ (5 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑥ ስድስት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 24 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 120 ገፅ (6 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑦ ሰባት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 28 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 140 ገፅ (7 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑧ ስምንት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 32 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 160 ገፅ (8 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑨ ዘጠኝ ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 36 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 180 ገፅ (1 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑩ አስር ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 40 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 200 ገፅ (1 ጁዝ) መቅራት
🖇 ከቻልን ከዚህም በላይ ብናኸትም የበለጠ ተወዳጅ ነው።
🤲 ያ አሏህ‼ አንተን ብቻ ነው የምንገዛው፤
አንተንም ብቻ ነው የምንለምነው፤
ያ ተዋብ‼ መማርን ትወዳለህና ወንጀለኞች ነን ማረን፤
በዚህ ወርም ተጠቃሚዎች አድርገን‼
💫ሁላችንም የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ለወዳጆቻችን ሼር ማድረግን አንርሳ‼
🖌 كتبه اخوكم الضغير طالب العلم ومحب الدعوة السلفية
بن علي الحبشي الأثري وفقني الله وإياكم
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
እውቀት ፈላጊውና የደዕዋ ሰለፍያ ወዳጅ ትንሹ ወንድማችሁ
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችንን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል
🖥 በTelegram Channel
🔗https://t.me/mekdella
📌 ለሮመዷናችን ጥቆማ‼
🔮 የቁርዓን አቀራር እና አከታተም ስልት
📮 ውድ የተከበራችሁ እንቁ እና ክቡራን ቻናል ተከታታይ ቤተሰብ የሆናችሁ
ሰለፍይ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ሆይ
📍ዘንድሮ ለሮመዷን ቁርዓን መቅራት ይፈልጋሉ⁉️
እንዲሁም እንዴት በዚህ የሮመዷን ወር እንደሚያከትሙ ግራ ገብቶዎታል⁉️
ስንት ጊዜ ቁርዓን ለማክተም አቅደዋል⁉️
👉 እንግዲያውን ከዚህ በታች ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ለእርስዎ በቀላል መንገድ ለማክተም የሚረዳዎ በየቀኑ በየሶላት አውቃቱ የምትቀሩበትን ፕሮግራም ለማስቀመጥ እሞክራለው‼
👉 ቁርዓን በማኽተም ዙሪያ ከስር ያለቺውን የቂርዐት ኘሮግራም ብትጠቀሙ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፡፡
👉 ግን አደራ ሞራላችንን ገለን ትንሹን እንዳንመርጥ፡፡
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
① አንድ ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 4 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 4 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 20 ገፅ (1 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
② ሁለት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 8 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 8 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 40 ገፅ (2 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
③ ሶስት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚12 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚12 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 60 ገፅ (3 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
④ አራት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ሱብሂ 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️ዝሁር 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️አሱር 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️መጝሪብ 📚 16 ገፅ መቅራት
⌚️ዒሻእ 📚 16 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 80 ገፅ (4 ጁዝ) መቅራት
⑤ አምስት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 20 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 20 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 100 ገፅ (5 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑥ ስድስት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 24 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 24 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 120 ገፅ (6 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑦ ሰባት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 28 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 28 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 140 ገፅ (7 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑧ ስምንት ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 32 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 32 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 160 ገፅ (8 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑨ ዘጠኝ ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 36 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 36 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 180 ገፅ (1 ጁዝ) መቅራት
🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇
⑩ አስር ጊዜ ለማኽተም
---------------------------
⌚️ ሱብሂ 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ ዝሁር 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ አሱር 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ መጝሪብ 📚 40 ገፅ መቅራት
⌚️ ዒሻእ 📚 40 ገፅ መቅራት
📆 በአንድ ቀን (24 ሰዓት) ውስጥ
☆ 200 ገፅ (1 ጁዝ) መቅራት
🖇 ከቻልን ከዚህም በላይ ብናኸትም የበለጠ ተወዳጅ ነው።
🤲 ያ አሏህ‼ አንተን ብቻ ነው የምንገዛው፤
አንተንም ብቻ ነው የምንለምነው፤
ያ ተዋብ‼ መማርን ትወዳለህና ወንጀለኞች ነን ማረን፤
በዚህ ወርም ተጠቃሚዎች አድርገን‼
💫ሁላችንም የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ለወዳጆቻችን ሼር ማድረግን አንርሳ‼
🖌 كتبه اخوكم الضغير طالب العلم ومحب الدعوة السلفية
بن علي الحبشي الأثري وفقني الله وإياكم
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
እውቀት ፈላጊውና የደዕዋ ሰለፍያ ወዳጅ ትንሹ ወንድማችሁ
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችንን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል
🖥 በTelegram Channel
🔗https://t.me/mekdella