አሳሳች ወይም ተገቢ ያልሆነ ማስታወቂያ
በማስታወቂያ አዋጅ 759/04 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ (1) ላይ እንደተደነገገው የሚተዋወቀውን ምርት፣ የተመረተበትን ሀገር ወይም ቦታ፣ ቀን፣ የምርቱን ባህሪ፣ በውስጡ የያዘውን ንጥረ ነገር፣ ክብደት፣ መጠን፣ ያለውን ጠቀሜታ ወይም ተቀባይነት በሐሰት የሚያስተዋውቅ ማስታወቂያ አሳሳች ወይም ተገቢ ያልሆነ ይዘት ያለው ማስታወቂያ ይባላል፡፡
በመሆኑም ማንኛውም ማስታወቂያ አሳሳች ወይም ተገቢ ካልሆነ አገላለጽ ነፃ የሆነ፣ የሚተዋወቀውን ምርት ወይም አገልግሎት እውነተኛ ባህሪ፣ ጥቅም፣ ጥራትና ሌላ መሰል መረጃዎችን የሚገልፅ መሆን ይገባዋል፡፡
በመገናኛ ብዙኃንና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦
ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ትዊተር
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw
ቴሌግራም
https://t.me/EthMediaAuth
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@ethiopianmediaaut?_t=8qZ0zzXZlNW&_r=1