ETHIO Code&Soft Select🫧💻


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


​Code & Soft Select
@EthioCodeSoftSelect
⛔ ለእውነተኛ ፈላጊ ብቻ
ጊዜህ ውድ ነው። ይህ ቻናል ለቀልድ ወይም ለጊዜ ማሳለፊያ አልተከፈተም። ከባድ ነገር ለምትፈልግ፣ ኮዲንግን በቁም ነገር ለመማር ለምትዘጋጅ ሰው ነው።
ምን ትማራለህ?
💻 ዌብሳይት ልማት
📱 ሞባይል አፕልኬሽን
🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)
🔒 ሃኪንግ እና ደህንነት
በዚህ ቻናል
✔ ምንም ቪዲዮ የለም

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций




ይሄን  ሰሞን netlify watermark ማምጣት ጀምሯል እና netlify በመንካት hide this badge በመንካት ማጥፋት ትችላለህ
38 ደረጃ ያለው ተከታታይ ትምህርት፣ ከቆማችሁብት መቀጠል አማራጭ ጋር 📚
ለእያንዳንዱ ደረጃ ማስታወሻ መያዝ የሚያስችል ገፅታ አለው 📝
HTML/CSS/JS ኮድ ለመሞከር Playground (Run ቁልፍ) አለው እዛው ላይ practices ማድረግ ትችላለህ 💻
25 ደቂቃ Pomodoro/ትኩረት ሰዓት መቆጣጠሪያ አለው ⏱️
እድገት፣ streak እና stats የሚያሳይ ዳሽቦርድ አለው 📊
በመሳሪያዎች መካከል እድገት ለማስተላለፍ Sync Code ሁላ አለው 🔄
ሞክሩት እና መጨመር ያለብኝን ነገር ንገሩኝ መልካም ቀን 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 🌟


አንዳንድ አስፈላጊ የምለውን ማሻሻያ ለማድረግ ሞክሪያለሁ አስተያየት ስጡኝ እንደተለመደው desktop site ማብራታችሁን እንዳትረሱ 👉https://qentivcourse.netlify.app👊 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣


ሰላም ቤተሰብ 👋 channel ያለው ሰው በ ውስጥ ያናግረኝ @AppMinds_ET 🖐𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣




ETHIO Code&Soft Select🫧💻:
╔════════════════════════════════════════════╗ 
🌟 ETHIOCODE • PHASE 3 • L06 🌟✨📅 
╚════════════════════════════════════════════╝ 

📋 DAY.JS 📋 
በ React / JavaScript ውስጥ Date እና Timeን በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በሚያምር መንገድ ለማስተዳደር ምርጡ መሣሪያ! 

ወገኖች ሰላም ጤና ይስጥልኝ  ተመልሰናል  😎⏰ 
እስካሁን Moment.js በመጠቀም 230KB+ bundle size እያከበዳችሁ ነበር? 
Mutable side-effects፣ tree-shaking ችግር፣ ወይስ ከ 2020 ጀምሮ deprecated ሆኖ የቀረ library? 
Parse፣ Format፣ Add/Subtract፣ Relative Time፣ Timezone... ሁሉንም በእጅ ለማስተካከል ስንት ሰዓት አሳልፋችኋል? 😩 

🛑 አቁሙ! አሁን ሁሉም ነገር ቀላል ሆኗል! 

══════════════════════════════════════════════ 
✨ መፍትሄው = Day.js 
በቃ! dayjs()ን ብቻ በመጠቀም ሁሉንም Date & Time ስራዎች በቀላሉ መቆጣጠር ትችላላችሁ! 

╔════════════════════════════════════════════╗ 
import dayjs from "dayjs"; 
╚════════════════════════════════════════════╝ 

ይህ 2KB ብቻ የሆነ፣ immutable፣ እና Moment.jsን የተካ አዲስና ፈጣን library ነው! 

🚀 ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦ 
⚡ እጅግ ቀላልና ፈጣን፦ 2KB ብቻ — Moment.js ከ 100× በላይ ቀላል! 
🔒 Immutable፦ ዋናው date አይቀየርም፣ pure functions ይጠቀማል 
🎭 ተመሳሳይ API፦ Moment.js የምታውቁትን በቀላሉ ትተካላችሁ 
🚪 Plugins፦ relativeTime፣ timezone፣ duration፣ isBetween... ያስፈልጋችሁን ብቻ ጨምሩ 
👆 Live Clock + Date Calculator + Relative Time Playground 
🔄 Parse · Format · Manipulate · Compare · Diff — ሁሉም በአንድ ቦታ 

══════════════════════════════════════════════ 
🎯 በዚህ ትምህርት ምን ታገኛላችሁ? 
• Day.js ምንድን ነው? ለምን Moment.js አንጠቀምም? 
• ዋናዎቹን APIዎች (parse, format, add/subtract, startOf/endOf, diff) በቀጥታ በተግባር ማየት 
• Live Clock Demo + Interactive Date Calculator 
• Plugins (relativeTime, timezone, duration, isBetween...) 
• Relative Time “2 hours ago / in 3 days” Live Demo 
• ሙሉ ምሳሌዎች + Quiz 🎮 

🔥 ትምህርቱን አሁኑኑ በነፃ ጀምሩ! Interactive Playground እና Calculator አብሮት አለው፦ 
🔗 https://ethiocodesoftselectp3l6.netlify.app 

📱 በስልክ ከገባችሁ "Desktop Site" ማብራት እንዳትረሱ! 

══════════════════════════════════════════════ 
◀️👈 PREV: Framer Motion P3·L05 | ▶️➡️ NEXT: Coming Soon! 
@EthioCodeSoftSelect 
&
ይህንን በመማር Date & Time ስራዎቻችሁን ይበልጥ ቀላል፣ ፈጣን እና ፕሮፌሽናል ማድረግ ትችላላችሁ! 💪⏰ 
ለጓደኛችሁ developer share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🚀✨ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣


╔════════════════════════════════════════════╗
🌟 ETHIOCODE • PHASE 3 • L06 🌟✨📅
╚════════════════════════════════════════════╝


ጤና ይስጥልኝ ትልቅ ገደብ ቢኖርም በ VPN ተመልሰናል እና ትምህታችንን የምንቀጥል ይሆናል 🖐


owner እና የተውስኑ አአስተዳዳሪዎች ባይኖሩም እኔ አለሁ ብዙ የሚያስከፋ ነገር አይኖርም መልካም 🙏ምኞት ለሁላችሁም


​🚨 አስቸኳይ መልእክት ለECSS ቤተሰቦች 🚨
​ሰላም ለሁላችሁ...
​አሁን በሩሲያ የምኖር በመሆኔ፣ ከዛሬ ጀምሮ ለተወሰኑ ሳምንታት፣ ወራት ወይም አልፎ ተርፎም ለዓመታት በመካከላችን የመገናኘት ክፍተት ሊፈጠር ይችላል። ሁኔታዎች ከእኔ ቁጥጥር ውጭ ቢሆኑም፣ መንፈሳችን ግን ሁልጊዜም አንድ ነው።
​እባካችሁ፦
ትዕግስት ይኑራችሁ
እርስ በርሳችሁ ተደጋገፉ
ቻናሉን እንደ ሁለተኛ ቤታችሁ አድርጋችሁ ጠብቁት
​ተመልሰን ስንመጣ እንደገና በጥንካሬ አንድ ላይ እንሆናለን።
ECSS ቤተሰብ ለዘላለም አንድ ነው! ❤️
ይህ የሆነበት ምክንያት፦
​የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት (FSB) በቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ ላይ «ሽብርተኝነትን በመደገፍ» ክስ አቅርቧል።
​ለክሱ የተሰጠው ምክንያት፦ የዩክሬን የመረጃ አገልግሎቶች እና ሌሎች አካላት በቴሌግራም ላይ የሚጠቀሙባቸው ቻናሎች፣ ቻቶች እና ቦቶች አልተዘጉም በሚል ነው። እነዚህ አካላት በሩሲያ ውስጥ የመፍረስ እና የሽብር ተግባራትን ለማቀድ ይጠቀሙባቸዋል ተብሏል።
​በዚህም ምክንያት፦
​ዓለም አቀፍ የእስር ትዕዛዝ ወጥቶበታል
​ስሙ በ«ሽብርተኞች ዝርዝር» ውስጥ ተካቷል
​በሩሲያ የሚገኙ ንብረቶቹ ተታግደዋል
አሁን ቴሌግራም በሩሲያ ውስጥ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
ከየካቲት 2026 ጀምሮ የቴሌግራም አገልግሎት በከፍተኛ ሁኔታ ተገድቧል። በመሆኑም ያለ VPN ለመጠቀም በጣም አስቸጋሪ ወይም እጅግ ቀርፋፋ ሆኗል።
​ለወንድማችን ለፓቬል ዱሮቭ ያለንን ደጋፊነት እና መልካም ምኞት ለማሳየት በቴሌግራም አድራሻው t.me/monk ገብታችሁ መልእክት አስቀምጡለት።
​#ECSS #ቤተሰብ #Telegram


╔════════════════════════════════════════════╗
🌟 ETHIOCODE • PHASE 3 • L05 🌟✨🎬
╚════════════════════════════════════════════╝
📋 FRAMER MOTION 📋
በ React ውስጥ አኒሜሽኖችን በቀላሉ እና እጅግ በሚያምር ሁኔታ ለመስራት ምርጡ መሣሪያ!
ወገኖች ሰላም ነው? 😎🎥
እስካሁን በ CSS @keyframes ብዙ እየጻፋችሁ ትደክሙ ነበር?
Exit animation፣ Stagger፣ Spring physics፣ ወይስ እንደ hover, tap, drag ያሉ የ Gesture አኒሜሽኖች? እያንዳንዱን ነገር በእጅ ለማስተካከልስ ስንት ሰዓት አሳልፋችኋል? 😩
🛑 አቁሙ! አሁን ሁሉም ነገር ቀላል ሆኗል!
══════════════════════════════════════════════
✨ መፍትሄው = Framer Motion
በቃ! motion.divን ብቻ በመጠቀም ሁሉንም አኒሜሽኖች በቀላሉ መቆጣጠር ትችላላችሁ!
╔════════════════════════════════════════════╗
import { motion, AnimatePresence } from "framer-motion";
╚════════════════════════════════════════════╝
ይህ በ React ውስጥ እጅግ ተወዳጅና ለስራ ዝግጁ የሆነ (production-ready) የ animation library ነው!
🚀 ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
⚡ በጣም ፈጣንና ቀላል፦ በትንሽ ኮድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ድንቅ ስራዎችን መስራት።
🌿 Spring Physics፦ ተፈጥሯዊና ሳቢ የሆኑ እንቅስቃሴዎች።
🎭 Variants + Stagger፦ ለሊስቶች (lists) የሚሆኑ የተዋቡ አኒሜሽኖች።
🚪 AnimatePresence፦ ዕቃዎች ሲገቡና ሲወጡ የሚታዩ (Enter & Exit) አኒሜሽኖች።
👆 Gestures፦ እንደ whileHover፣ whileTap እና drag ያሉ መስተጋብሮች።
🔄 Layout animations እና ማራኪ የገጽ ሽግግሮች (page transitions)።
══════════════════════════════════════════════
🎯 በዚህ ትምህርት ምን ታገኛላችሁ?
• Framer Motion ምንድን ነው? ከባህላዊ የ CSS አኒሜሽን ጋር ማነጻጸር
• ዋናዎቹን Props (initial, animate, exit, transition) በቀጥታ በተግባር ማየት
• Variants & Stagger — ለሊስቶች ተስማሚ የሆኑ አኒሜሽኖች
• AnimatePresence — Modal, Notification, እና List delete አኒሜሽኖች
• Gestures (Hover, Tap, Drag) + የመለማመጃ ቦታ (Playground)
• ሙሉ ምሳሌ፦ Product Card List + Page Transition + Quiz 🎮
🔥 ትምህርቱን አሁኑኑ በነፃ ጀምሩ! Interactive Playground እና Quiz አብሮት አለው፦
🔗 https://ethiocodesoftselectp3l5.netlify.app
📱 በስልክ ከገባችሁ "Desktop Site" ማብራት እንዳትረሱ!
══════════════════════════════════════════════
◀️👈 PREV: React Hook Form P3·L04 | ▶️➡️ NEXT: Coming Soon!
@EthioCodeSoftSelect
ይህንን በመማር ድረ-ገጾቻችሁን ይበልጥ ውብ፣ ማራኪ እና ፕሮፌሽናል ማድረግ ትችላላችሁ! 💪🎨
ለጓደኛችሁ developer share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🚀✨


FRAMER MOTION
https://t.me/EthioCodeSoftSelect ጤና ይስጥልኝ የ ECSS ቤተሰቦች ቀጣይ Framer Motion ይቀጥላል ✨


ጀማሪዎች ከእዚህ ጀምራችሁ ነው የምትማሩት እናpractice እያደረጋችሁ የምትጠብቁን ከዛ 1000 ተማሪዎች ስትደርሱ በየወሩ giveaway እናዘጋጃለን ግን giveaway የሚሰጠው ከፍተኛ ቁጥጥር🛡 ባለው ፈተና/ ጥያቄ ነው ​ ለማንኛውም Приятного обучения всем вам!
ሙሉ ትምህርቶች ከ ትምህርቱ ስር አሉ እና phase 1lesson1-9 በጥልቀት practice አድርጉት
https://t.me/EthioCodeSoftSelect/38 🌐


╔════════════════════════════════════════════╗
🌟 ETHIOCODE • PHASE 3 • L04 🌟👑🕷
╚════════════════════════════════════════════╝
📋 REACT HOOK FORM 📋
እናንተ ፎርም ስትሰሩ የምትጠቀሙት ምርጥ መሳሪያ!
ወገኖች ሰላም? 😎🥂
ፎርም ስትሰሩ ስንት ጊዜ useState ብዙ ጽፋችሁ ተደክማችሁ ነበር?
እያንዳንዱ input ላይ onChange፣ validation፣ error message...
እያንዳንዱ ፊደል በተየባ ቁጥር re-render ይጀምራል። ደክሟችኋል አይደል? 😩
[ 🛑 አቁሙ! አሁን ሁሉም ቀላል ሆነ ]
══════════════════════════════════════════════
✨ መፍትሄው = React Hook Form
እናንተ በአንድ Hook ብቻ ሁሉንም ተቆጣጠሩ፦
import { useForm } from "react-hook-form";

const { register, handleSubmit, formState: { errors } } = useForm();
ይሄ በጣም ፈጣን፣ ቀላል እና ጠንካራ ነው!
🚀 ዋና ጥቅሞቹ:
• ⚡ በጣም ፈጣን
• 🛡️ Built-in Validation + Zod ጋር ተጣምሮ ይሰራል
• 📊 isDirty, isValid, isSubmitting, errors... ሁሉ በነጻ
• 🔧 watch, setValue, reset, useFieldArray ወዘተ
• 🎨 Tailwind, MUI, Chakra ሁሉ ጋር በደንብ ይሰራል
══════════════════════════════════════════════
🎯 በዚህ ትምህርት ምን ታገኛላችሁ?
1. React Hook Form ምንድን ነው? ከባህላዊው አሰራር ጋር ማነጻጸር
2. ዋናዎቹ APIs + ቀጥታ ማየት
3. Validation እንዴት በቀላሉ እናደርጋለን
4. Zod ጋር ማጣመር - በጣም ጠንካራው ክፍል
5. ቀጥታ የምዝገባ ፎርም ሙከራ + Quiz 🎮
🔥 ትምህርቱን አሁኑኑ በነፃ ጀምሩ - Quiz ጌም አለው፦
https://ethiocodesoftselectp3l4.netlify.app
📱 በስልክ ከገባችሁ "Desktop Site" ማብራት እንዳትረሱ!
══════════════════════════════════════════════
◀️👈 PREV: React Query P3·L03 | ▶️➡️ NEXT: Coming Soon!
@EthioCodeSoftSelect
ይሄን ተማራችሁ ፎርም ሲመጣ አትፍሩም! 💪🧠
ለጓደኛችሁ developer ሼር አድርጉት 🚀


​​👋 ሰላም የቤተሰባችን አባላት!
​ዛሬ ስለ 2FA እና የሳይበር ደህንነት ያጋራናችሁ አጭር ትምህርት እንዴት አገኛችሁት? ተመችቷችኋል?
​ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት እና ተጨማሪ ተመሳሳይ ትምህርቶች እንዲቀጥሉ ከፈለጋችሁ 👍 በመጫን ወይም በኮሜንት መስጫው ላይ ሃሳባችሁን አጋሩን! 👇
🥸🎤🗣

319 0 1 13 16

╔▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓╗
⚠  ACCESS GRANTED  ⚠
EthioCode · Softselect
╚▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓╝

​Initializing session...............
Loading threat intelligence.........
Target: YOUR ACCOUNT 🔴
Status: VULNERABLE ██████████ 100%


​[ SYSTEM BREACH SIMULATION ONLINE ]
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
​❝ The strongest lock means nothing
if you hand over the key yourself. ❞
​❝ 2FA doesn't protect fools.
It only protects the aware. ❞

​User thinks:     "2FA ስላለኝ... Safe ነኝ!" ✗
Attacker thinks: "ቅዠት ውስጥ ነህ... ጠብቀኝ ብቻ!" 😈


​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
[ ATTACK PIPELINE — LIVE LOG ]
🎣 Bait sent.............. OK 📱 Phone captured......... OK 📩 OTP relayed............ OK 🔑 2FA harvested.......... OK 💀 Account owned.......... OK

​Total time: 9 seconds.
Defense used: NONE.
Reason: You handed over the key! 🗝️


​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
[ ROOT CAUSE ANALYSIS ]
​$ scan --target=user_awareness

​CRITICAL: Human Firewall → OFFLINE
WARNING:  URL Check      → SKIPPED
ERROR:    OTP Shared     → YES ✗
ALERT:    Trust Level    → TOO HIGH


​$ fix --method=education

​PATCH FOUND: EthioCode 🛡️
Installing awareness...........
DONE. You are now PROTECTED. ✅


​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
[ TODAY'S MODULES ]
​[01] Phishing Anatomy    · 🎭 DECRYPT
[02] AiTM Attack Flow    · ⚙️ ANALYZE
[03] Live Hack Sim       · 🧪 EXECUTE
[04] Defense Protocol    · 🔐 DEPLOY
[05] Final Assessment    · 🎯 VERIFY
​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

​Launching lab environment...


​█░░░░░░░░░  10%  Spoofing engine...
███░░░░░░░  30%  AiTM proxy...
██████░░░░  60%  Payload ready...
█████████░  90%  Simulation set...
██████████ 100%  ✔ LESSON READY
​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
😀https://ethiocodesoftselectbyquvix.netlify.app/
📱 በስልክ ለምትገቡ → "Desktop Site" ማብራት እንዳትረሱ!
​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

​session.end()
forward --to=tech_friend 🚀
@EthioCodeSoftSelect


​[ STAY ALERT. STAY PROTECTED. ] 🛡️
╚▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓╝😇🔫

585 3 11 4 10

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለ telegram hacking ብንወያይ ምን ይመስላችኋል🤯


╔════════════════════════════════════╗
🧠 EthioCode  ·  Phase 3 · L03
╚════════════════════════════════════╝
▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓
     R E A C T   Q U E R Y   ⚡
▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓
​❝ The best code is the code you never wrote. ❞
​ይህን አሰልቺ ኮድ ስንት ጊዜ ጻፍከው? 🤦‍♂️
​» useState(null)     // ለ data
» useState(false)    // ለ loading
» useState(null)     // ለ error
» useEffect( fetch → then → catch → finally )
​...ለእያንዳንዱ API call!
...ለዘለዓለም!∝
​[ 🛑 STOP. ]
​▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓
​useQuery — አንድ Hook። ሁሉም በነፃ። 😎
​const { data } = useQuery({ queryKey, queryFn })
​🔑 queryKey  →  ለካሽ መለያ (Cache Address)
📡 queryFn   →  ዳታውን የሚያመጣው (Data Source)
⏱ staleTime →  ዳታው ለ5 ደቂቃ Fresh ሆኖ ይቆያል
🔁 retry     →  ኔትወርክ ከጠፋ 3 ጊዜ auto ይሞክራል
​// ✅ Cache           → Auto
// ✅ Error Retry     → Auto
// ✅ Background Sync → Auto
// ✅ DevTools        → Ready
​▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓

​LOADING...  ■■■■■■■■■■  100%
LESSON READY ✔ ዛሬ ምን ይጠብቅሃል?


​[01] Query Lifecycle  ·  🔄 Interactive
[02] useQuery  vs  useMutation
[03] Cache Explorer  ·  🗄️
[04] Live Simulator  ·  🎮
[05] Quiz  ·  🎯
​▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓
​🔗 ethiocodesoftselectphase3l3.netlify.app
​📱 በስልክ ለምትገቡ → "Desktop Site" ማብራት እንዳትረሱ!
​◄ PREV: Zod Validation · P3·L02
► NEXT: React Hook Form · P3·L04
😶​▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓
@EthioCodeSoftSelect
Forward ለ developer ጓደኛህ 🚀
▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓👌


🇷🇺 ዛሬ ስለ እኔ ጥቂት ልንገራችሁ...
​አብዛኞቻችሁ ወደዚህ የመጣችሁት ከ Free Internet channel እንደሆነ አውቃለሁ 😄 — ግን ዛሬ ትኩረታችሁን የምፈልግበት አንድ ትልቅ ምክንያት አለኝ።
​Who am I?
ስሜ ሳሙኤል ይባላል። ኢትዮጵያዊ ሆኜ ተወለድኩ — በአሁኑ ወቅት ግን የ 2 ዜግነት ባለቤት ነኝ 🇪🇹🇷🇺
​የእውቀት አድማሴን ለማስፋት ሩሲያ ውስጥ ወደምትገኘው Innopolis ወደተባለችው ልዩ የቴክኖሎጂ ከተማ አቀናሁ። A unique ecosystem where the whole city is dedicated strictly to IT engineers and students! እዚያ በ Innopolis University ከፍተኛ ትምህርቴን አጠናቀቅኩ — Now, I speak 4 languages fluently.
​በሩሲያ ባህል «Век живи — век учись» (ቬክ ዢቪ — ቬክ ኡቺስ) የሚባል ታዋቂ አባባል አለ፤ እሱም «በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ሁልጊዜ ተማር / ዕውቀትን ከመፈለግ አታቋርጥ» የሚል መልዕክት ያስተላልፋል። እኔም ይህንን መርህ ተከትዬ ነው እዚህ የደረስኩት።
​ከምረቃ በኋላ፣ በዘርፉ ጥቂት ባለሙያዎች ብቻ የሚገቡበትን Dream Job ተቀላቀልኩ፦
Yandex Robotaxi — Working on cutting-edge Self-driving car technology. My monthly salary? ₽335,000 !
​እዚህ ላይ ሌላኛው የሩሲያውያን አባባል እውነት ሆኖ አገኘሁት፤ «По труዱ и награда» (ፖ ትሩዱ ኢ ናግራዳ) ይላሉ — ትርጉሙም «እንደ ስራህና ልፋትህ መጠን ስኬትህና ሽልማትህ ይከተልሃል» ማለት ነው።
​ነገር ግን ሁልጊዜ በውስጤ የሚመላለስ አንድ እውነት አለ...
ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እጅግ አስደናቂ አቅም አላቸው። They are incredibly smart, and they have the time. The only thing missing is the right opportunity.
​እኔ ያገኘሁትን ዕድል፣ ያካበትኩትን ዓለም አቀፍ ትምህርትና ልምድ — ለእናንተ በነፃ ለማካፈል ወሰንኩ (100% Free).
​ለዚህም ነው ሩሲያውያን «Не стыдно не знать, стыдно не учиться» (ንዬ ስቲድኖ ኒ ዝናት፣ ስቲድኖ ኒ ኡቺትስያ) የሚሉት። ትርጉሙም «አለመወቅ ኃጢአት ወይም እፍረት አይደለም፣ ለመማርና እራስን ለመለወጥ አለመጣር ግን ያሳፍራል» እንደማለት ነው። ምንም የማታውቁ ቢሆን እንኳ ለመማር ፍላጎቱ ካላችሁ በሩ ክፍት ነው።
​ምን ምን ይዘቶችን በጋራ እናያለን? (The Roadmap)

​✅ ከ HTML ጀምሮ እስከ System Design

​✅ ከ React እስከ Node.js Production

​✅ የ AI and Machine Learning መሠረቶች

​✅ Hacking and Cybersecurity

​✅ Real-world projects & architecture — ቲዎሪ ብቻ አይደለም!

​Yandex-level standards — No payment. ሙሉ በሙሉ ነፃ!
​ከዚህ በፊት ታሪኬን ለመናገር ለምን አልፈለግኩም? Because I firmly believed that my work should speak for itself. ዛሬ ግን ወሰንኩ — ይህንን እውነት ማካፈሌ ለአንድም ቢሆን ኢትዮጵያዊ ወጣት አዲስ ራዕይና የሕይወት ቅያሬ (Transformation) ምክንያት ከሆነ፣ ዋጋ አለው። 🔥
​👇 Join the channel now — Step into the future:
🔗
t.me/EthioCodeSoftSelect
​Share አድርጉት! 🔁
One meaningful Share can change someone's entire destiny! 🇪🇹


I would like to know why you used the 👎 and 🤷 emojis. Are you not interested in the software selection, or is there another reason?

Показано 20 последних публикаций.