ይሄን ሰሞን netlify watermark ማምጣት ጀምሯል እና netlify በመንካት hide this badge በመንካት ማጥፋት ትችላለህ
38 ደረጃ ያለው ተከታታይ ትምህርት፣ ከቆማችሁብት መቀጠል አማራጭ ጋር 📚
ለእያንዳንዱ ደረጃ ማስታወሻ መያዝ የሚያስችል ገፅታ አለው 📝
HTML/CSS/JS ኮድ ለመሞከር Playground (Run ቁልፍ) አለው እዛው ላይ practices ማድረግ ትችላለህ 💻
25 ደቂቃ Pomodoro/ትኩረት ሰዓት መቆጣጠሪያ አለው ⏱️
እድገት፣ streak እና stats የሚያሳይ ዳሽቦርድ አለው 📊
በመሳሪያዎች መካከል እድገት ለማስተላለፍ Sync Code ሁላ አለው 🔄
ሞክሩት እና መጨመር ያለብኝን ነገር ንገሩኝ መልካም ቀን 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 🌟