🎙 ሂደቱን እመኑ ትዕግስት ይኑረን🏆
🗣አርቴታ ስለ ዋንጫ ፉክክሩ ፡-
🗣"በአሁኑ ሰአት በመሪው ክለብ እና በእኛ መካከል ያለው የነጥብ ልዩነቱ እኛ እዚያ ላይ የለንም፤ ሊቨርፑሎች ጥቂት ጨዋታዎች በእጃቸው ይገኛሉ። ያም ቢሆን ይህ ውድድር ፕሪሚየርሊግ ነው ማንኛውንም ቡድን በማንኛውም ጨዋታ በቀላሉ አሸንፋለው ብለህ ማረጋገጫ የማትስጥበት እና እርግጠኛ ሆነህ አሸንፋለው የምትልበት ሊግ አይደለም የቱንም ቡድን ማሸነፍ በጣም ከባድ ስለሆነ በቀጣይ ጨዋታዎች ማንኛውም ነገር ሊከሰት ይችላል።"
🗣 "እኛ እራሳችን ላይ አተኩረን አፍንጫችንን እዚያው ላይ አድርገን በምንወዳደርበት ሁሉም ውድድር ከፊታችን ያሉ እያንዳንዱን ጨዋታ እያሸነፍን በሁሉም መንገድ መወዳደር እንፈልጋለን፣ ወደፊት የሚሆነውን እንይ፣ ሊጉ ገና ግማሽ መንገድ እንኳን አልተጓዘም ወደፊት የሚሆነውን አብረን እንይ !"
SHARE @ETHIO_ARSENAL