🚨ግልፅ ለማድረግ ያህል Florian Plettenberg ከቀናት በፊት ብሪያን ምቡየሞ የአርሰናል የመጪው ክረምት የዝውውር መስኮት እቅድ መሆኑን ተናግሮ የነበረ ሲሆን አሁን ምናልባት በዚህ ላይ አዲስ ነገር እንዳለ እየተጠቆመ ሊሆን ይችላል።
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL