🎙️ ኢማኑኤል አዴባዮር ስለ ተስፈኛው የአርሰናል የግራ ፉልባክ ማይልስ ሌዊስ ስኬሊ በቶትንሃም ጨዋታ ላይ ሥላሳየው ብቃት ፦
🗣"ወጣት ተጫዋች ሆነህ እንደዚህ ባሉ ትልልቅ የደርቢ ጨዋታዎች ላይ መጫወት በእውነት ህልም ነው። እሱ ምን ያህል በራስ መተማመኑ ከፍ ያለ ተጫዋች እንደሆነ አይተናል በዚህ እድሜ የዚህን ያህል በራሥ መተማመን ከድንቅ ብቃት ጋር ማየት በጣም ቆንጆ ነገር ነው።"
🗣"ነገር ግን ወጣት ሆነህ በጣም በራስ መተማመንህ ከበዛ አንዳንድ ጊዜ ወደ ስህተት ሊመራዎት ይችላል።"
🗣"እውነት ለመናገር ይህ ወጣት ተጫዋች ወደፊት ትልቅ ቦታ መድረስ የሚያሥችል አቅምም ብቃትም አለው በዛ ላይ አብረውት የሚጫወቱ እንደ ቶማስ ፓርቲ እና ቤን ዋይት የመሳሰሉ በእግር ኳስ ጨዋታ ልምድ ጠገብ ተጫዋቾች ከጎኑ አሉት ወጣት ሆነህ እንዲህ እንደ ቶማስ ፓርቴ እና ቤን ዋይት ከመሳሰሉ ተጫዋቾች መማር እና ትምህርት መውሰድ ለወደፊት ህይወትህ ትልቅ መሠረት ነው ስኬሊ ከእነሱ ልምድ መውሰድ አለበት።"
🗣"ስኬሊ አሁን ባለው ብቃት እና በራሥ መተማመኑ በዚህ መንገድ ከቀጠለ በእርግጠኝነት ረጅም እና የተሳካ የእግር ኳስ ህይወቱን ያረጋግጣል።"
SHARE @ETHIO_ARSENAL