UEFA Champions League
የቲምበር መንታ ወንድም ቡድን የሆኑት ፌይኖርድ🇳🇱 በቻምፒየንስ ሊጉ የጣልያኑን ኤሲ ሚላንን🇮🇹 በደርሶ መልስ ጨዋታ 2-1 በሆነ ድምር ውጤት ጥለው ወደ 16ቱ ዙር ማለፋቸውን አሁን ከደቂቃዎች በፊት አረጋግጠዋል። ይህም ክለባችን አርሰናል በቀጣዩ ዙር ሊያገኛቸው ከሚችላቸው ሁለት ቡድኖች አንዱ እንዲሆኑ አስችሏቸዋል።
ነግር ግን መንትዮቹ እርስ በእርስ የመጫወታቸው ጉዳይ አክትሞለታል ምክንያቱም የፌይኖርዱ ቲምበር በዚህ ሳምንት ባስተናገደው የጉልበት ጉዳት ምክንያት ከውድድር አመቱ ውጭ በመሆኑ ነው።🤕
ቡድናችንን ሊገጥም የሚችለው ሁለተኛው ቡድን ነገ በPSV🇳🇱 እና Juventus🇮🇹 መካከል በሚደረገው ጨዋታ የሚታወቅ ይሆናል። በመጀመርያው ዙር Juventus 2-1 በማሸነፉ የነገውን ጨዋታ መሪ ሆኖ ይጀምራል።
አርሰናል በቻምፒዮንስ ሊጉ ከማን ጋር የሚገናኝ ይመሥላችኋል
ከፌይኖርድ
ከጁቬንትስ
ከፒ.ኤስ.ቪ ?
SHARE @ETHIO_ARSENAL