▪️|| ቁርጡን የሚለየዉ አንድ ሳምንት !
ምንም እንኳን በሙሉ አፍ ስለ ዋንጫ ፉክክር ለማንሳት ባያስደፍርም በእግርኳስ ብዙ ነገሮች ይቀያየራሉ ። ሰባት ነጥብ ባለዉ የ ሊቨርፑል እና የ አርሰናል ርቀት ቀጣዩ አንድ ሳምንት ነጥቡን ያጠባል ወይም ነጥቡን አርቆ ቁርጡን ይነግረናል ። ሁለቱ ክለቦች በዚህ አንድ ሳምንት ዉስጥ ሶስት ወሳኝ ጨዋታዎች ያደርጋሉ ።
• ሊቨርፑል
- ከ አስቶን ቪላ [ ከሜዳ ዉጪ ]
- ከሲቲ [ ከሜዳ ዉጪ ]
- ከ ኒዉካስትል [ በሜዳ ]
• አርሰናል
- ከ ዌስትሀም [ በሜዳ ]
- ከ ኖቲንግሀም [ ከሜዳ ዉጪ ]
- ከ ዩናይትድ [ ከሜዳ ዉጪ ]
* ሊቨርፑል ለ አዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ቦታ ከሚፋለሙ ሶስት ክለቦች ጋር በአንድ ሳምንት ይጫወታል ። አርሰናልም በዘንድሮ ዓመት ድንቅ ሲዝን ከሚያሳልፈዉ ኖቲንግሀም ከባድ ጨዋታ ያደርጋል ። ምንአልባት እንዚህ ጨዋታዎች የነጥብ መሸጋሸግ ያሳያሉ ።
ርቀቱ ይገባል ወይም ይሰፋል ? ምን የሚፈጠር ይመስላቹህ ?
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL