🗣የቴሌግራፉ ፀሀፊ የሆነው ሳም ዲን አርሰናል ሊጉን የመብላት ዕድል አለው ይለናል👀
🏆ሊቨርፑል በፕሪምየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ከአርሰናል በ10 ነጥብ በልጦ ሊመራ የሚችልበት ዕድል እንዳለው እያወቀ ነገ ምሽት ከአስቶንቪላ ጋር ይጫወታል ጨዋታውን ማሸነፍ ከቻለ መሪነቱን ያጠናክራል ።
👀ነገርግን ሊቨርፑል የነገውን ጨዋታ አሸንፎ ልዩነቱን ወደ 10 ቢያሰፋው እንኳን ትግሉ ገና አያበቃም አርሰናል አሁንም ሊቨርፑልን እያሳደደው ነው ክፍቶቻቸውን እየደፈኑ በዚሁ አቋማቸው ከቀጠሉ ሊጉን ሊያነሱበት የሚችሉበት ዕድል አለ የሚኬል አርቴታ ቡድን ከህዳር መጀመሪያ ጀምሮ በሊጉ አልተሸነፈም ይህም በሊጉ ጥንካሬ ይሆናቸዋል።
❓በሳም ዲን ሀሳብ ትሥማማላችሁ ?
SHARE @ETHIO_ARSENAL