ያያልቅበት ልጅ የሆነው Eric Trump ግድ የላችሁም Ethereum ላይ Invest አርጉ አትቆጩም በኔ ይሁንባችሁ በኋላ ታመሰግኑኛላችሁ የሚል ነገር Post አርጓል።
እንደ አባባሉ Ethereum በጣም ያድጋል የሚል ሀሳብ አለው ወይስ አባትና ልጅ ድጋሜ ሊወጉን ነው።
Credit 4-3_3 crypo
እንደ አባባሉ Ethereum በጣም ያድጋል የሚል ሀሳብ አለው ወይስ አባትና ልጅ ድጋሜ ሊወጉን ነው።
Credit 4-3_3 crypo