☺️ ስለ tapswap ተጨማሪ መረጃ ልስጣቹ
✅Quesitonnaire የተሳተፈ ballance ይጨመርለታል ብለዋል ግዜ አይወስድም ከላይ በምስሉ ላይ ባለው መሰረት ግቡ እና ጥያቄዎቹን መልሱላቸው(መስራታችሁ ካልቀረ ደሞ honestly መልሱ)
✅season 2 በ 24 ሰኣት ውስጥ ይጀምራል ብለዋል(ስንት ሰው እንደሚሰራው ግን እግዜሩ ይወቅ🧑)
✅ season 2 እንደተጀመሩ withdraw ምናደርግበትን options(exchanges) እንደሚያስመርጡን ተናግረዋል
አንድ አመት ሙሉ ተስፋ ሳትቆርጡ ለሰራችሁ ሁሉ ይቅናችሁ 🤝