Rise እያረገ የሚገኘው Solana
አዲስ በወጣ መረጃ Solana የ Ethereumን 10 እጥፍ የሆነ ትርፍ በ24 ሰዐት ውስጥ ያገኛል።
የሶላና Trade 5.39 ቢሊዮን ዶላር በTrade በ24 ሰዐት ውስጥ ትርፍ ሲያገኝ Ethereum ደግሞ በ2.14 ቢሊዮን ላይ ይከተላል።
ይሄም የሶላና Blockchain ለትሬድ አስፈላጊ እየሆነ መምጣቱን ያሳያል።የሚገርመው በPerpertual trade ራሱ ሶላና 1.09 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ሲኖረው Ethereum በብዙ ባነሰ 400 ሚሊዮን ዶላር ይዟል።
ይሄ ልዩነት ከዚህ በላይ ሊሰፋ እንደሚችል ይገመታል።