Crypto Market ውስጥ ምን መግዛትና መሸጥ እንዳለብን እንዴት እንወስናለን ? ማለትም ምን ብንገዛ እናተርፋለን፣ በምን አይነት ጊዜና ሁኔታስ መሆን እንዳለበት እና መቼ መሸጥ እንዳለብን ጠንቅቀን ካላወቅን ውጤታማ መሆን አንችልም ።
ዝም ብለን በዘፈቀደ የሆነን Coin በመምረጥ እና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ብንወስን ምናልባት ለአንዴ እድለኛ ልንሆን እንችላለን ነገር ግን ወጥ የሆነ ትርፍ ማግኘት አንችልም ። ለዛ ነው በዕውቀት የሚሰራ Trader ውጤታማ ሚሆነው ።
ታዲያ እነዚህ ትሬደሮች ቀጣይ ምን እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ለመወሰን የሚጠቀሟቸው ሁለት ወሳኝ ነገሮች አሉ። እነሱም:
1. Fundamental Analysis እና
2. Technical Analysis ናቸው ።
እነዚህን ሁለት ወሳኝ ነገሮች በደምብ Master አርጋችሁ Trading ከጀመራችሁ ስኬታማ ማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም ።
👍 እያረጋችሁ