የተለያዩ የመንግስት ዩንቨርስቲዎች በዛሬው ዕለት በርካታ ተማሪዎቻቸውን በደማቅ ሁኔታ አስመርቀዋል።
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ 998 ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ የ5ኛ ዙር ተመራቂዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ዛሬ አካሒዷል።
===============🎓
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 223 በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ፤ 389 በመደበኛ፣ በተከታታይ እና በክረምት መርሐግብሮች በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል።
ከተመራቂዎቹ ውስጥ 127 ተማሪዎች በህክምና ትምህርት የተመረቁ መሆናቸው ተገልጿል።
🎓
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1,513 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቋል።
የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እንዲሁም በተከታታይ መርሐግብር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ባከናወነው 14ኛ ዙር የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት መመረቃቸው ተገልጿል። 🎓
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የመጀመሪያ ባች ተማሪዎቹን ዛሬ አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ያስመረቃቸው የጤና ተማሪዎች ባለፈው ሳምንት የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ወስደው ሙሉ በሙሉ ያለፉ መሆናቸው ተገልጿል።🎓
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ 232 በሁለተኛ ዲግሪ እና 107 በመጀመሪያ ዲግሪ በጤና ሳይንስ መስክ ያሰለጠናቸውን 339 ተማሪዎች አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በተጨማሪም በ Higher Diploma Program ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ 28 መምህራን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።🎓
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 366 የሕክምና ተማሪዎችን አስመርቋል።
ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🥳🦋