🚨 ሰበር ፦
ብሪያል ሙቤሞ ማንቸስተር ዩናይትድ ለመቀላቀል ወስኗል ፤ አሁን በክለቦቹ መሀል ድርድር እየተደረገ ነው ፤ አስቶንቪላ ፣ ኒውካስል እና ቶተንሃም እሱን ለማስፈረም ቢፈልጉም ሙቤሞ ወደ ማንቸስተር ለመዘዋወር መምረጡ ተዘግቧል ። [ David Ornstein ]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa