ጋቪ የACL ጉዳት ሲያጋጥመው የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፌዮሬንቲኖ ፔሬዝ ለጋቪ የመልካም ምኞታቸውን ገልፀውለት ነበር ።
ትናንትና በሱፐርካፕ ፍፃሜ ባርሴሎና ዋንጫውን ካሸነፈ በኋላ ጋቪ ወደ ፊዮሬንቲኖ ፔሬዝ በመሄድ ምስጋናውን እና አክብሮቱን ገልፆለታል ።
Respect ! ❤️
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ትናንትና በሱፐርካፕ ፍፃሜ ባርሴሎና ዋንጫውን ካሸነፈ በኋላ ጋቪ ወደ ፊዮሬንቲኖ ፔሬዝ በመሄድ ምስጋናውን እና አክብሮቱን ገልፆለታል ።
Respect ! ❤️
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa