🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ጥሩ ገንዘብ ከቀረበለት ታይለር ማላሲያን ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው ፤ ተጫዋቹን የውሰት ውል ከግዢ አማራጭ ጋር መሸጥ ይፈልጋሉ ።
የጣሊያኑ ክለብ ኮሞ ተጫዋቹን ላይ ያላቸው ፍላጎት የእውነት አይመስልም ፤ ምንም ንግግሮች የሉም ፤ ወደፊት የሚፈጠረውን አብረን እናያለን። [ Fabrizio Romano.]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
የጣሊያኑ ክለብ ኮሞ ተጫዋቹን ላይ ያላቸው ፍላጎት የእውነት አይመስልም ፤ ምንም ንግግሮች የሉም ፤ ወደፊት የሚፈጠረውን አብረን እናያለን። [ Fabrizio Romano.]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa