🚨 ቪክቶር ኦሲሜን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር ህልም ሆኖ ታይቷል ፣ እንዲሁም በገንዘብ ሁኔታ ቢሆን ራሱ ለዩናይትድ በጣም ከባድ ዝውውር ይሆንበታል።
የኦሲሜን አዲሱ የውል ማፍረሻ ዋጋ ዝቅ ቢልም እንኳን ማንቸስተር ካለበት የገንዘብ እጥረት አንፃር ዝውውሩ በጥር ውስጥ የሚሆንበት ዕድል እንደሌለ ተዘግቧል ።[JacobsBen፣ United Stand YT]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa