ዲግሪ መማር ምን ያደርጋል ለምትሉ
ዲግሪ መያዝ ብቻውን ስራ ባያስገኝም | ዲግሪ አለመያዝ ደግሞ ከ አንዳንድ ስራዎች በር ሊዘጋ ይችላል 🤷♂️
ለምሳሌ፡ ስራው በ Skill የሚሰራ ሁኖ [ E.g Web Development ] አንዳንድ ድርጅቶች በተለይ የመንግስት ድርጅቶች ዲግሪ እንደ አንድ መስፈርት ሊይዙት ይችላሉ።
🔸 ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው Technology [ programming related works ] ጋ ተያያዙ ስራዎች ዲግሪ እንደመስፈርት መጠየቅ አቁመዋል
🔸 ከዛ ውጭ ግን እንደ Video Editing, Graphics Design, Digital Marketing .... ያሉ ስራዎች አብዛኞቹ ዲግሪ አይጠይቁም
ነገር ግን መግባት ምትፈልጉነት ስራ ህክምና ፣ አስተዳድር ፤ Factory ከሆነ ዲግሪም ግሬድም ዋጋ አለው
ስለዚ ጠቅለል ስናደርገው፡
ስትመረቁ ምንም አይነት ስራ ለመስራት ዝግጅ ከሆናችሁ እና ትኩረታችሁ ገንዘብ መስራቱ ላይ ብቻ ከሆነ 100% Skill ማዳበር አለባችሁ። ነገር ግን መግባት ምትፈልጉበትን ሙያ ካወቃችሁ እና ሙያው ግሬድ እና ዲግሪ ሚፈልግ ከሆን ትምህርታችሁን አስቀድማችሁ በምታገኙት ጊዜ ደግሞ Skill ማዳበር አይጎዳም