Ethio Soccer


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🔥 ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ 🔥
ሁሉንም ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
➲ የዝውውር ዜናዎች
➲ እለታዊ ዜናዎች
➲ ሁሉንም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ማስተላልፍ እናስተላልፋለን
ለሀገራዊ የእግር ኳስ መረጃ ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ውጤት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 ኢትዮጵያ ቡና


እረፍት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 ኢትዮጵያ ቡና


⚽️ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
18ኛ ሳምንት መርሃ ግብር
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

እሁድ ጥር 25/2017
09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ - ኢትዮጵያ ቡና
12:00 ሲዳማ ቡና - ስሑል ሽረ

የስታዲየም መግቢያ
* ትሪቡን - በመግቢያ ባጆች
* ጥላ ፎቅ - 110 ብር
* 2ኛ ደረጃ - 60 ብር
* 3ኛ ደረጃ - 30 ብር

⚽️ የስታዲየም በሮች ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ።

Telegram t.me/ethiopianlea
Instagram instagram.com/ethiopianpremierleagues.c/
X X.com/EthiopianLeague
Facebook facebook.com/ethiopianpremierleaguesc


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይመለሳል!

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት እሁድ ጥር 25/2017 በሸገር ደርቢ ይጀምራል። 18ኛ እና 19ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የሱፐር ስፖርት ቀጥታ ሽፋን የሚያገኙ ሲሆን የቀረፃ እና የቀጥታ ስርጭት ቡድን አካላት በአዳማ ከተማ የውድድሩ ሜዳ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ


ውጤት
ድሬደዋ ከተማ 1 - 2 ፋሲል ከነማ
54' ሙኸዲን ሙሳ 27' ሀብታሙ ተከስተ
                         46' አንዋር ሙራድ

Live streams on⤵️
Facebook facebook.com/ethiopianpremierleaguesc


⚽️ የጨዋታ አሰላለፍ
12:00 ድሬደዋ ከተማ - ፋሲል ከነማ

Live streams on⤵️
Facebook facebook.com/ethiopianpremierleaguesc


አዲስ የ #ዩሐና #blum ( yohana ) ተለቀቀ
በዘፈን ቻናላችን ተለቋል
➡️ @ybcmusic17

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​💽 Album: HELLO
👤 Artist: yohana

በዘፈን ቻናላችን ያገኙታል

Join ➡️ @ybcmusic17
Join ➡️ @ybcmusic17


ውጤት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሀዋሳ ከተማ
41' ቢንያም ፍቅሬ 45' አቤኔዘር ዬሀንስ

Live streams on⤵️
Facebook facebook.com/ethiopianpremierleaguesc



Показано 9 последних публикаций.