የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ 6ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አደረገ።
ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ 6ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አድርጓል። በጉባኤው የተወሰኑ ውሳኔዎችን እና የአክሲዮኑ ማህበሩ ተያያዥ ስራዎች በማካተት የፊታችን ማክሰኞ ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም በቤስት ዌስተርን ፕሪሚየር ዳይናስቲ ሆቴል ከቀኑ 8:00 ለስፖርቱ ጋዜጠኞች ዝርዝር ጋዜጣዊ መግለጫ በአክሲዮን ማህበሩ አመራሮች የሚሰጥ ይሆናል።
@Ethio_soccerr