የአለም ንግድ ድርድር ዝግጅት በጄኔቫ እየተካሄደ ይገኛል
********
(ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ታህሳስ 01 ቀን 2017 ዓ.ም )
ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታን ጨምሮ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በጄኔቫ የአለም ንግድ ድርድር ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
በቅርቡ ኢትዩጵያ የምታካሂደው አምስተኛው የስራ ቡድን ስብሰባን ስኬታማ ለማድረግ ከአሜሪካ፣ ኢንግሊዝ፣ ካናዳ፣ ኒውዚላንድ እና አውሮፓ ህብረት የንግድ ተደራዳሪዎች ጋር ፍሬያማ ውይይት ተደርጓል፡፡
ይህን መሰል ውይይቶች ሀገራችን የአለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል የምታደርገውን ድርድር ያቀላጥፋል ተብሎ ይታመናል፡፡
ጉምሩክ ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ecczena
በድረ ገጽ፦ www.ecc.gov.et
በቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopianCustomsCommission