አትሌት ስለሺ ስህን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመረጠ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አትሌት ስለሺ ስህንን የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አድርጎ መረጠ።
ጠቅላላ ጉባዔው ካለው 27 ድምጽ ውስጥ ከኦሮሚያ ክልል የተወከለው አትሌት ስለሺ ሽህን 11 ድምጽ በማግኘት ለቀጣይ አራት ዓመታት ፌዴሬሽኑን በፕሬዝዳንት የመምራት ዕድል አግኝቷል።
የስለሲ ስህን ተፎካካሪ የነበረውና ከትግራይ ክልል የተወከለው አትሌት ገብረእግዚአብሔር ገብረማሪያም ከጠቅላላው ድምጽ 9 በማግኘት ብርቱ ፉክክር አድርጓል።