‹‹የፒያሳ ቆሌዎች›› የጃፓናዊው በረከት
ኢትሱሺ ካዋሴ (ዶ/ር) ጃፓናዊ አንትሮፖሎጂስት የፊልም ባለሙያና ገጣሚ ነው፡፡ ካዋሴ (ዶ/ር) ሕይወቱ ከሙዚቃ ጋር የተሳሰረች የሙዚቃ ምርኮኛ ነው ይሉታል በቅርበት የሚያውቁት፡፡ ታድያ ‹‹ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ነው›› እንደሚባለው ካዋሴ በሰሜን ኢትዮጵያ ስለሚገኙ አዝማሪዎች ዝና ሰምቶ ጊታሩን በጀርባው አዝሎ ከሩቅ ምሥራቅ ጃፓን ተነስቶ 10 ሺሕ ገደማ ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጦ መዳረሻውን ኢትዮጵያ ካደረገ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል፡፡ ካዋሴ (ዶ/ር) ማረፊያውን አዲስ አበባ ያድርጎ ለአንትሮፖሎጂስት ጥናቱ የሚሆነው አካባቢ ሲመርጥ የጎንደር አዝማሪዎች ለግብዓቱ ተመራጭ እንደሆኑ ባገኘው መረጃ መሰረት ሳይውል ሳያድር በሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ ተጉዞ ሸዋ፣ ወሎና ጎጃም አቋርጦ መዳረሻውን ጎንደር ከተማ ኢትዮጵያ ሆቴል አድርጎ እንደነበር ያስታውሳል፡፡
ስለ ጎንደር ውበትና እንግዳ አቀባበል ተናግሮ የማይጠግበው ካዋሴ (ዶ/ር) ‹‹ጎንደሬዎች እን...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/138953/