የመንግሥት መዋቅር ክፍተት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር አድርጓል ተባለ
አሠራሩ የአርሶ አደሮችን ዓመታዊ ገቢ ከፍ ያደርጋል ተብሏል
በሃይማኖት ደስታ
ለአርሶ አደሮች 129 በመቶ የገቢ ዕድገት ያስገኘላቸው ዘመናዊ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር፣ ከላይ እስከ ታች ያለው የመንግሥት መዋቅር ክፍተት መፍጠሩ ተገለጸ፡፡
ይህ የተገለጸው የግብርና ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር በመተባበር የካቲት 26 እና 27 ቀን 2017 ዓ.ም ‹‹የተለያዩ የሼፕ አሠራሮች ንቅናቄ›› በሚል መሪ ቃል፣ በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ለመጀመሪያ ጊዜ በጋራ ባካሄደው 11ኛው ‹‹በአነስተኛ ይዞታ ሆልቲካልቸር አምራች አርሶ አደሮችን ገበያ ተኮር የግብርና ዘዴ በማስተዋወቅ የማብቃት ፕሮጄክት (ኢትዮ ሼፕ) ዓለም አቀፍ ዓውድ ጥናት ላይ ነው።
በግብርና ሚኒስቴር የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብደላ ነጋሽ፣ አሠራሩ አርሶ አደሮች ከ2,000 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ያገኙ የነበረውን ዓመታዊ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/139080/