በ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች
☄️የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀውከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል
☄️የ8ኛ ክፍል - 7ኛ እና 8ኛ ክፍል
☄️የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ ለተማሪዎች አስፈላጊው ዝግጅት አድርጉ። 10ኛ ክፍል አያካትትም ምክንያቱም 10ኛ ክፍል አብዛኛው ተማሪ በአሮጌው ስርዓተ ት/ት የተማረ ሲሆን የተወሰኑ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የፓይለት ሙከራ ሆነው በአዲሱ ስርዓተ ት/ት በመማራቸው ነው::
https://www.youtube.com/@EthioDigitalLibrary