#DebreMarkos_University
✔️በ2017 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሐ-ግብር (Remedial Program) ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ!
⬜️ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤ ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት፤ የ8ኛ ክፍል ስርተፊኬት ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 3x4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
⬜️የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል።
⬜️በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ስትከታተሉ የቆያችሁ ተማሪዎች በነበራችሁበት ካምፓስ ብቻ የምትስተናገዱ ይሆናል፡፡
⬜️ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡
⬜️በ2017 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደ ፊት የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
@Ethiopian_Minister_Of_Education