#BorenaUniversity
✔️የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ
በ2017 ዓ.ም ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 22 23/2017 ዓ.ም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ብቻ በመሆነ· በተባለዉ ቀን ቦረና ዩኒቨርሲቲ ግቢ ዉስጥ በመገኘት ምዝገባ እንድታካሄዱ ዩኒቨርሲቲዉ ያሳዉቃል፡፡
ማሳሰቢያ
ጥሪ የተደረገላችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ፡-
✔️የ 8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ
✔️ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያለዉን ትራንስክሪፕት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ
✔️የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ሰርትፊኬት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ
✔️ስምንት (8) 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ
✔️አንሶላ፣ ብርድልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችዋል፡፡ ከተባለዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን ይገልጻል።
⚡የቦረና ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
@Ethiopian_Minister_Of_Education