ሴት ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች በትብብር መቅረፍ እንደሚገባ ተገለጸ።
=====================
(ጥር 16/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር ሥርዓተ ጾታን መሠረት ያደረገ መማር ማስተማር ስርዓትን ለመገንባት በሚያስችሉ ጉዳዬች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራር መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉቀን ንጋቱ በውይይቱ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ስርዓተ ጾታን ከግንዛቤ ውስጥ ያስገባ የመማር ማስተማር ስርዓትን በማጎልበት ተማሪዎች፣ መምህራን ፣የትምህርት አስተዳደር ሠራተኞችና ወላጆች ለትምህርት ጥራት መሳካት ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ማስቻል እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education