በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የዓመታት ልፋቷን ዋጋ የተረከበችው ብርቱ
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው ዚክራ ሰኢድ 3 ነጥብ 99 አማካይ ውጤት በማስመዘገብ የዩኒቨርሲቲውን የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልማለች፡፡
ከሽልማቱ በኋላ ለFBC በሰጠችው አስተያየት፤ እየተከበረ በሚገኘው የሴቶች ቀን መመረቋ እና የወርቅ ሜዳሊያ መሸለሟ ደስታውን እጥፍ እንዳደረገላት ተናግራለች፡፡
ሴቶች እንደምንችል የኔ ውጤት ማሳያ ነው ያለችው ዚክራ፤ በቀጣይም ሀገሯን እና ሕዝቧን በተማረችበት ለማገልገል መዘጋጀቷን አረጋግጣለች፡፡
💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education