የ10ኛ ክፍል ውጤት እንዴት Calculate እንደሚደረግ ለጠየቃቹኝ ይህው መልሱ‼️
በመጀመሪያ የእያንዳንዱን ፌደል ቁጥር ማወቅ
ለምሳሌ የአበበን ውጤት እንስራ
AMH - A
ENG - B
MAT -B
BIO - B
GEO-C
HIS-D
CIVIC-B
CHEM-D
PHY-D
በመጀመሪያ 2 ትምህርት እንጥላለን ግን MATHS,ENGLISH, እና CIVIC አይጣሉም፡፡
ለአበበ History እና Chemistry እንጣልለት ምክንያቱም ዝቅተኛዎቹ እነሱ ስለሆኑ፡፡
ከዛ መደመር እንጀምራለን
A በቁጥር - 4 ነች
B በቁጥር - 3 ነች
C በቁጥር - 2 ነች
D በቁጥር - 1 ነች
ስለዚህ የአበበ ውጤት ስንሰራ
1A አለው-4B አለው - 1Cአለው - 1D አለው
ከዛ ማባዛት
1A×4=4
4B×3=12
1C×2= 2
1D×1=1
እነዚህን ስንደምር 19 ይመጣል፡፡በመቀጠል ለ7 እናካፍለዋለን፡፡
19÷7=2.71
ስለዚህ አበበ 2.71 ነው ያመጣው፡፡