Репост из: ሕግ አገልግሎት Legal Service
ሰ መ ቁ 235838.pdf
ከሪልስቴት ግንባታ ጋር በተገናኘ አከራሪ ከሆኑ ጉዳዮች ዉስጥ አንዱ ጅምር ቤት ወደ ሶስተኛ ወገን ሊተላለፍ የሚችለዉ ግንባታዉ በየትኛዉ ደረጃ ላይ እያለ ነዉ የሚለዉ ነዉ፡፡
አንዳንድ ጊዜ ገና መሰረቱ የወጣን ቤት ለማስተላለፍ ስምምነት ተደርጎ፣ ክስ ከቀረበ በኋላ ጅምር ቤቱን ለማስተላለፍ ታምኖ ሲቀርብ ይስተዋላል፡፡ ከዚህ ላይ ጥያቄ የሚሆነዉ ጅምር የሪልስቴት ግንባታን ለማስተላለፍ ስምምነት ተደርጎ ወይም ክስ መቅረቡን ተከትሎ ለማስረከብ ታምኖ ሲመጣ ማስተላለፍ ይቻላል ወይ የሚለዉ ነዉ፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር ቦታን በሊዝ ለመያዝ ለመደንገግ የወጣ ደንብ ቁጥር 49/2004 አንቀጽ 39(2) መሰረት ሪል ስቴት አልሚ በተናጠል ለተጠቃሚ ከዉርስ በስተቀር ማስተላለፍ የሚችለዉ በደንቡ አንቀጽ 2(21) እና 39(5) መሰረት በግማሽ ወይም የግንባታዉ 50 በመቶ መሰራቱ ሲረገገጥ ነዉ፡፡
🛍#Update አዲስ በወጣዉ የሪልስቴት ግንባታ አዋጅ ጅምር ቤት ወደ ሶስተኛ ወገን ሊተላለፍ የሚችለዉ ግንባታዉ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ነዉ፡፡
ከዚህ ጉዳይ ጋር በተገናኘ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ/መ/ቁ.235838 ዉሳኔ ሰጥቷል ::
🌐 https://SamuelGirma.com
📱 https://fb.me/tebekasamuel
📱 https://t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🔗 t.me/tebekasamuel
🤝🤝🤝🤝👇
👉 @ethiopian_law
👉 @tebeka
DM @samuelgirma
📻 0911190299
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law