"የአለም ሎሬት ሜተር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ እና ስቲዲዮ የነበረው ቪላ አልፋ ከአራት ወራት ብኋላ ለህዝብ ክፍት ሊደረግ ነው ተባለ።
በአዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አካባቢ የሚገኘው ቪላ አልፋ ከጣሪያው ጀምሮ ወደ ምድር የሚዘልቀው ፍሳሽ የእድሳት ጉዞውን ረጅም እና እድካሚ ቢሆንም ግን በሁለት ወር ውስጥ ቀሪው ስራ እና የሙዚየም ስራው ተጠናቆ በአራት ወር ውስጥ ለህዝብ ክፍት እንደሚሆን የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ተናግሯል።
የኪነ ጥበብ ባለሙያው ሰአሊ አፈወርቅ ተክሌ ከእጅ ስራዎች መካከል መናገሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የግድግዳና ጣሪያ ስዕሎች፣ የሞዛይክ ስራዎች፣ የመስኮትና መስታወት ስዕሎች፣ የዳግማዊ የምፅአት ፍርድ፣ የደመራ ስእል፣ የራስ መኮንን ሀውልት፣ የአፍሪካ ድል አፍሪካ አጠቃላይ ነጻነት፣ የመስቀል አበባ እንዲሁም እናት ኢትዮጵያ ይገኙበታል።
@Ewun_Mereja