የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ማምሻቸዉን ሶስት የህወሃት የጦር አዛዦችን ከስራ አግደዋቸዋል።
ጄኔራሎቹ ከስራ የታገዱት መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ የግጭት እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል።
የታገዱት ጄኔራሎች:-
1. ብ/ጄኔራል ምግበይ ሀይሌ
2. ሜ/ጄኔራል ዮሃንስ ወልደጊዮርጊስ
3. ሜ/ጄኔራል ማሾ በየነ ናቸው።
እነዚህ የታገዱት ጄኔራሎች በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ዋና የጦር አዛዥ የነበሩ ናቸው።
@Ewun_Mereja