አዲግራት ከተማ
በትግራይ ክልል ያለው የፀጥታ ኹኔታ ከቁጥጥር እየወጣ ይመስላል። በዶ/ር ደብረፂዮን የሚመራው ቡድን በአሁኑ ሰዓት የአዲግራት ከተማ አሥተዳደርን በኋይል መቆጣጠሩ እየተነገረ ሲኾን፣ በአካባቢው ካሉ ወጣቶች ጋር ወደ ግጭት መግባታቸውም ተሰምቷል።
ትላንት የክልሉን እና ቀጠናውን ወቅታዊ ትኩሳት አስመልክቶ ጽሑፋቸውን ያስነበቡት ጀነራል ፃድቃን፣ በትግራይ ያለው ፖለቲካዊ መካረር ለሻእቢያ በር እንደከፈተና ከኢሳይያስ ጋር መሥራት የሚፈልጉ የትግራይ ኃይሎች እንዳሉ ጠቅሰው፣ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ድንገት ጦርነት የመጀመሩ ነገር አይቀሬነትን አስረግጠዋል።
@Ewun_Mereja