አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች፣ ድምጻዊና በያሬድ ትምህርት የሙዚቃ ኮሌጅ የባህላዊ ሙዚቃ መሳዊያዎች መምህር ጋሽ አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የጋሽ አለማየሁን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን
@Ewun_Mereja
@Ewun_Mereja
አንጋፋው የማሲንቆና በገና ተጫዋች፣ ድምጻዊና በያሬድ ትምህርት የሙዚቃ ኮሌጅ የባህላዊ ሙዚቃ መሳዊያዎች መምህር ጋሽ አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የጋሽ አለማየሁን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን
@Ewun_Mereja
@Ewun_Mereja