የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ‼
ከአስተዳዳሪው አቶ ፈንታው ከበደ በተጨማሪ የወረዳው ፖሊስ ምርመራ ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍስሃ የአምፑላንስ ሾፌሩ አቶ ከበደ ዛሬ ረፋድ 3:00 ከቢስቲማ ወደ ቦቀቅሳ ሲጓዙ አባና ገንዳ በተባለ ቦታ በጥይት መገደላቸውን ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል።የዋና አስተዳዳሪውና ሾፌሩ ስርዓተ ቀብር እየተፈፀመ ሲሆን የዋና እንስፔክተሩ አስክሬን ወደ ደሴ ቤተሰብ ጋር ተልኳል።
ጥይት ሲተኮስ ከኋላ አጅበዋቸው የነበሩት የፀጥታ ኃይሎች በመሸሻቸው ጥቃቱ እንደተፈፀመባቸው የደረሰኝ ጥቆማ ያመለክታል።
ወረባቦ አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከሐይቅ ከተማ በስተምስራቅ የሚገኝ ወረዳ ነው።
@Ewun_Mereja