⚠️ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን እና መሰለ አደገኛ ሊንኮች ከማንም ቢላክላቹህ በፍፁም እንዳትነኳቸው
በስህተት ላለመንካት ከላኪው ብታጠፉት ይመከራል።
በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ ያለ አደገኛ ሊንክ ሲሆን አካውንታችሁንና የግል መረጃዎቻችሁን ያሳጣቹሃል።
@Ewun_Mereja
@Ewun_Mereja
በስህተት ላለመንካት ከላኪው ብታጠፉት ይመከራል።
በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ ያለ አደገኛ ሊንክ ሲሆን አካውንታችሁንና የግል መረጃዎቻችሁን ያሳጣቹሃል።
@Ewun_Mereja
@Ewun_Mereja