ሰበር ❗️
ህወሓት መቀሌን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ!
በመቀሌ ከተማ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል። ህወሓት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ኃይል በመጠቀም ከተማዋን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል። የከተማው ነዋሪዎች ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የገቡ ሲሆን፣ ከቤታቸው ለመውጣት እንኳን እየተሳቀቁ ነው።
የደብረጽዮን ገብረሚካኤል ደጋፊዎች በስፋት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ "ህወሓት ማለት የትግራይ ህዝብ ነው፣ የትግራይ ህዝብ ማለት ህወሓት ነው" የሚሉ መፈክሮችን እያስተጋቡ ነው። ይህ ሁኔታ በከተማው ውስጥ ያለውን ውጥረት የበለጠ አባብሶታል።
በተጨማሪም፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱ በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገባ እና አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግላቸው ጥሪ አቅርበዋል። ይሁን እንጂ፣ የፌዴራል መንግሥቱ እስካሁን ድረስ በጉዳዩ ላይ ይፋዊ ምላሽ አልሰጠም።
በመቀሌ ያለው ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በአስቸኳይ ትኩረት እንዲሰጥበት ጥሪ ቀርቧል። የከተማው ነዋሪዎች ለከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ተጋልጠዋል።(ዜና Ethiopia)
@Ewun_Mereja